ማራኪ አንቀፅ
የሠፈር ልጆች ቅዳሜ-ቅዳሜ መጫወቻ ፍለጋ ዙረት እንሔድ ነበር፡፡ ብዙውን ጊዜ ምርጫችን ፈረንጆች ቤት ጓሮ ማንጎዳጎድ ነበር፡፡ ፈረንጆቹ ከቤታቸው አጥር ግቢ ውጪ ጉድጓድ ቆፍረው ቆሻሻውን እዚያ ይጥሉታል፡፡ ዘበኞቻቸውም ጠቃሚ የሆነውን ዕቃ ይቃርማሉ፡፡ በተቀረው ላይ እሳት ለኩሰው ይለቁበታል፡፡ አንዳንዴ ከመቃጠሉ በፊት ደርሰን…
Read 6387 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
--- መሣሪያዎቻቸውንና ልብሶቻቸውን በሲቪሎች የተነጠቁ ብዙዎች ተራፊዎች የለበሱት ቡቱቶ ነበር፣ ጥቂቶቹም እርቃናቸውን ነበሩ። አንዳንዶቹ ደግሞ ተሰልበዋል፤ከመሀላቸው አንዱ እሱን በኃይል ለመቆጣጠር ስምንት ሰዎች እንዳስፈለጉ ሲፎክር ነበር፡፡ ‹‹እጆቼ ደህና ናቸው›› ሲል ጮኸ፡፡ ‹‹ስድን ሁሉንም አቢሲኒያውያን መፍጀት እፈልጋለሁ…›› በዮሐንስ ዘመን የንጉሣዊ ግዛቱ ዋና…
Read 6037 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
(ታላላቅ ሰዎችበመሞቻቸው ሰዓት)- “ማምለጫ ሰበብ እየፈለግሁ ነው”ደብሊው ሲ. ፊልድስ(አሜሪካዊ የፊልም ተዋናይና ኮሜዲያን)- “በእግዚአብሔር እ መኑ እ ናም ም ንምየሚያስፈራችሁ ነገር አይኖርም”ጆናታን ኤድዋርድስ(የክርስቲያን ሰባኪና የስነ-መለኮት ልሂቅ)- “ምድር ወደ ኋላ ስትሸሽ፣ መንግስተ ሰማያትሲከፈት ይታየኛል፡፡ እግዚአብሔር እየጠራኝነው”ዲ.ኤል.ሙዲ(አሜሪካዊ ወንጌላዊና ደራሲ)- “ሞት፤ የዘላለማዊነትን ቤተ መንግስትየሚከፍት…
Read 5386 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ብሔርተኝነት፣ ፅንሰ ሐሳቡና መዘዙ ብሔርተኝነት ከብሔር ጋር ተጣምሮና ተያይዞ የሚፍታታ አይዲዮሎጂ፣ ስሜትና በሁለቱ ላይ ተመርኩዞ የብሔሩን ዓላማ ለማሳካት የሚደረግ እንቅስቃሴ ብቻ አይደለም፡፡ ከዚያ በላይ ደርዝና ጥልቀት ያለው ፅንሰ ሐሳብ ነው፡፡ በቅድሚያ ብሔር የተሰኘውን ግንዛቤ ፍቺና ለፈረንጂኛው አቻ ትርጉም ማግኘቱ ነው…
Read 4325 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
‹‹ወታደሩን በምን ያህል መጠን እናጠናክረው? ለእናት አገራችን በአስቸኳይ አንድንደርስ፣ ይሄ ቀዳዳ ሳይከፈት…ነገር ግን በሕግ አንበይናለን፤ እናስፈፅማለን እንላለን…ገና ጦር ሜዳ ሄዶ ጠላቱን አይቶ መግደሉን ወይም መሞቱን ሳያውቅ ከመኪና ላይ በራሱ እየወረደ የሚሞት ወጣት ነው ያለው፡፡ ምንድን ነው ይሄ? ከኢትዮጵያ ነው እንዴ…
Read 4521 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ሊብራዎች ብልግና አይወዱም፡፡ ሰው ያፈቅራሉ፡፡ ብዙ ህዝብ ወደተሰበሰበበት መሄድ ግን አይፈቅዱም፡፡ እንደ ሰላም ምልክቷ ጨዋ እርግብ፣ የተጣላ ማስታረቅ ይወዳሉ፤ ክርክር ይሆናቸዋል፡፡ ጥሩ ባህሪ ያላቸው ናቸው እና አስደሳቾች ናቸው፡፡ አንዳንዴ ግን ለንቦጫቸውን የሚጥሉ አኩራፊዎችና ትዕዛዝ የማይቀበሉ ለጋሚዎች ይሆናሉ፡፡ በአንድ በኩል እጅግ…
Read 7914 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ