ማራኪ አንቀፅ
ሰውየው ከውሳው ጋር እየተጓዘ ነው፤ የአካባቢውን ውበት በተመስጦ እያደነቀ:: ድንገት ግን አንድ ነገር ተከሰተለት-ለካንስ ሞቷል፡፡ አዎን…ለካንስ እሱም ሆነ ይሄ እግሩ ስር ኩስኩስ የሚለው ውሻ ከሞቱ ሰነባብተዋልና፡፡ መሞቱን መዘንጋቱ ደንቆታል፡፡ ምናልባትም ገና በቅርቡ በመሞቱ ይሆን? ይሆናል፡፡ ብቻ እሱና ውሻው ጉዟቸውን ቀጥለዋል፡፡…
Read 3409 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
--የታሪክ ሰነዶች እንደሚያስረዱት፣ የመጀመሪያው የግብጽ መሪ ኸዲቭ እስማኤል፣ የዓባይ ተፋሰስ አገራትን ‹‹ውሃ›› ለማስገበር ወረራ አድርጓል፡፡ የግብጽ ጦር ሠራዊት አስቀድሞ ሱዳንን ያዘ፡፡ በ1868 ዓ.ም. ከከረን ወደ ደጋማው የኢትዮጵያ ክፍል ተመመ:: የኢትዮጵያው ንጉሥ አፄ ዮሐንስ አራተኛ፤ ጦርነቱን መግጠም አልፈለጉም፡፡ ይልቁንም በዲፕሎማሲያዊ መንገድ…
Read 4111 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የከረረ ‹‹ብሔርተኝነት›› የሚያራምዱ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣ በማህበራዊና በሃይማኖታዊ የበላይነትን ይዘው አገዛዛቸውን ማስቀጠል ተቀዳሚ ተግባራቸው ነው፡፡ ይኸውም በዋናነት ሕዝብን ከሕዝብ ጋር ‹‹በብሔርና›› በኃይማኖት ማንነትን እንዲሁም የመሬት ወሰንን መሰረት ባደረገ ሕዝብ ከሕዝብ ጋር በማጋጨት፣ ጥላቻ እንዲፈጠርና ደም እንዲፋሰስ በማድረግ በተቻላቸው መጠን የማይታረቅ ቅራኔ…
Read 2923 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
“--አንዳንድ ለዘብተኛ ሙስሊሞች፣ ይህንን ከማለት አልፈው ‹‹እስልምና›› ዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብት አብረው የሚሄዱ ብቻ ሳይሆኑ በእስልምና ዴሞክራሲያዊ የመንግሥት አስተዳደርን ማስፈን በግድ ሊፈጸም የሚገባው አስፈላጊ ተግባር ነው›› የሚል ክርክር ያቀርባሉ::--”በርካታ ለዘብተኛ ሙስሊሞች ‹‹ዴሞክራሲ›› እና ‹‹ሰብዓዊ መብት›› የሚባሉት ጽንሰ ሀሳቦች ‹‹ዓለም አቀፋዊ አይደለም››…
Read 3133 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ቀናቶቹ እንደ መጽሐፍ እየተገለጡ ጥር 27 ላይ ደረሰን፤ ድፍን ሃያኛ ቀናችንን አስቆጠርን:: 12፡30 ሲልም ጉዞአችንን ጀመርን:: ብዙም ሳንርቅ ውሃ እንድንይዝ በሚል ቆምን፤ መንገዴንም እያዘገምኩኝ ሳቅና ጢስ አባሊማ ደብረ ገነት መድኃኔዓለም ደብርን በመንገዴ አገኘሁኝ:: እግዚኦታ ሲደርስ በመስማቴም ተጠግቼ በመካፈል በሰላም ሲባል፣…
Read 3881 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የመንግሥቱ ኃ/ማርያም ወዳጅ…ጌታቸው ኃ/ማርያም የኢሠፓ አባል ነበር:: በስራው ላይ ግን ይህ ፍጹም አይንፀባረቅም ነበር፡፡ ጌታቸው እና ሊቀመንበር መንግስቱ ኃ/ማርያም ይቀራረባሉ፡፡ ትውውቃቸው የሚጀምረው ጅማ እንደነበርም ይነገራል:: ሊቀመንበሩ ጌታቸውን ያቀርቡታል፡፡ በጉዟቸው ሁሉ አብሯቸው ነው፡፡ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ፡፡ በዓሉ ግርማ፤ ፀጋዬ ኃ/ማርያም…
Read 4094 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ