ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(11 votes)
ሚኒስትሮች ገጠር ወርደው የአርሶ አደሩን እግር ያጥባሉ ሳምንቱ የማማት ቢሆንም መሳሳም እንጂ ማሰብ አልተከለከለም፡፡ በነገራችን ላይ --- የሰው ልጅ ማንም ሊከለክለው የማይችለው ብቸኛ ተፈጥሮአዊ መብቱ (ጸጋው) ማሰብ ነው፡፡ ሌሎች ተፈጥሮአዊ ጸጋዎች በተለይ አምባገነንነት በሰፈነበትና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ገና በሁለት እግሩ ባልቆመባቸው…
Tuesday, 14 April 2015 08:40

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(9 votes)
በትዳራቸው ላይ የቀበጡ የአፍሪካ ቀዳሚ እመቤቶች እንኳንስ በቤተመንግስት ቀርቶ በደሳሳ ጎጆም ቢሆን በአብዛኛው በትዳር ላይ ሲማግጡ የምንሰማው ወንዶች ነበሩ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ነገሮች የተለወጡ ይመስላሉ። አንዳንድ የአፍሪካ አገራት ቀዳሚ እመቤቶች በትዳራቸው ላይ (ያውም የቤተመንግስት ትዳር!) እንደሚቀብጡ እየሰማን ነው። Africa…
Rate this item
(10 votes)
በምርጫ ወቅት “None of the above” ከማለት ያውጣን! “በናይጄሪያ ክርስቶስ ምርጫ ቢያካሂድም ነፃና ፍትሃዊ አይሆንም” በናይጀሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዴት እንደተነቃቃሁ አልነግራችሁም፡፡ (የቀድሞ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት) በነገራችን ላይ የናይጀሪያን ፓርቲዎች በጣም ነው ያደነቅኋቸው ገዢውንም ተቃዋሚውንም! ምናልባት የተነቃቃሁት የናይጀሪያ ተቃዋሚ ፓርቲ በማሸነፉ ይሆን…
Monday, 06 April 2015 08:34

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(7 votes)
ወፍራም ደሞዝ ተከፋይ የአፍሪካ ፕሬዚዳንቶች!!የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ መደበኛ ትምህርት እንዳልተከታተሉ “አፍሪካ ክራድል” የተባለው ድረገፅ ሰሞኑን ይፋ ያደረገ ሲሆን “7 ቀለም ያልዘለቃቸው የአፍሪካ ፕሬዚዳንቶች” በሚል ባወጣው ዝርዝር ውስጥ ዙማን በአንደኝነት ነው ያስቀመጣቸው፡፡ ሰውየው ያልተማሩ መሆናቸው እምብዛም አልጐዳቸው፡፡ እንደውም ሳይጠቅማቸው…
Rate this item
(13 votes)
የኦህዴድ ድንገተኛ የርችት “ተኩስ” ክፉኛ አስደነገጠኝባለፈው ረቡዕ ከሌሊቱ 6 ሰዓት ገደማ የሰማሁት ከፍተኛ የተኩስ ድምፅ እንዴት ክው እንዳደረገኝ አልነገራችሁም፡፡ ስንት ሃሳብ----ወደ አዕምሮዬ መጣ መሰላችሁ? (ለአንድዬም ቴክስት ሜሴጅ አድርጌአለሁ!) ግን የምን ተኩስ ይሆን? የእርስ በእርስ የውስጥ ሽኩቻ? ወይስ አንዱ ጥርስ የነከሰብን…
Rate this item
(11 votes)
“ገዢው ፓርቲ ሰለቸኝ” የሚል ራሱን በፍጥነት ከድህነት ያውጣ! “ኢህአዴግ ሥልጣን የሚፈልገው እኛን ከድህነት ለማውጣት ነው” ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አውራ፣ ገናና፣ ህዝባዊ፣ ልማታዊ፣ አብዮታዊ፣ ድሃ ተኮር፣… ወዘተ የሚሉ ቅፅሎች እንደ ጉድ የተጫኑለት ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ፤ የሥልጣን መንበሩን ከተቆናጠጠ ይኸው ሩብ ክ/ዘመን…