ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(10 votes)
ጆን ኬሪ “ታሳሪዎቹን ሳያስፈቱ አይመለሱም” ብሎ የተወራረደው 5ሺ ብር ተበላተጠያቂነትን መሸሽ የለበትም (መንግስት ነዋ!) አዲስ አበባና በዙሪያዋ የኦሮሞ ከተሞችን በማካተት የተዘጋጀው የጋራ ማስተር ፕላን፣ ለተቃውሞ መነሻ ይሆናል ብዬ ለማሰብ ያዳግተኛል፡፡ (ሊሆን አይችልም ግን አልወጣኝም!) ለምን መሰላችሁ? አብረን እንደግ እኮ ነው…
Rate this item
(11 votes)
በፕሬስ ነፃነት ቀን “ጋዜጠኞች ወይስ ብሎገሮች??” በሚል እየተወዛገብን ነው የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ነው - ዛሬ፡፡ በጣልያን ነው የሚከበረው አሉ፡፡ በጣልያን ብቻ ግን አይደለም - በኢትዮጵያም ይከበራል፡፡ እኔ የምለው… የራሳችን የፕሬስ ነፃነት ቀን ቢኖረን አይሻልም እንዴ? ለምን መሰላችሁ? የፕሬስ ነፃነት…
Rate this item
(11 votes)
ፓርላማው እንዲሟሟቅ ትኩስ ቡናና ሳቅ ያስፈልጋል! ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለፓርላማ ያቀረቡት በፋሲካ ማግስት ነው ማለት ይቻላል- ባለፈው ሐሙስ፡፡ ለዚህም ነው አንዳንድ የምክር ቤቱ አባላት ከሌላው ጊዜ በተለየ እንቅልፍ እንቅልፍ ያላቸው (የበዓል ማግስት እኮ ይጫጫናል!)…
Rate this item
(15 votes)
ኒዮሊበራሎች ያሴሩት “የቀለም አብዮት” ቦሌ ኤርፖርት ከሸፈ የቀለም አብዮት ፍቱን መድሃኒት- የህዝብ ፍቅር ነው! ሰኞ እለት ምሽት ይመስለኛል። እቃ ለመሸመት ወደ አንድ ሱቅ ጎራ ብዬ ሳለሁ ነው የሰማሁት - የሬዲዮ የቀጥታ የስልክ ውይይቱን። በየትኛው ጣቢያ እንደነበር ግን አላወቅሁም። ደዋይዋ ተማሪ…
Rate this item
(40 votes)
ከአዘጋጁ- ከዚህ በታች የቀረበው ፅሁፍ በደርግ መንግስት ጠ/ሚኒስትር በነበሩት ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ ተፅፎ በቅርቡ ለንባብ ከበቃው “እኛና አብዮቱ” የተሰኘ መፅሐፍ የተወሰደ ነው፡፡ በተለይ መጽሐፉን አግኝተው የማንበብ ዕድል ላላገኙ አንባብያን የመጽሐፉን መንፈስ እንዲያገኙት በማሰብ ጥቂት ገፆችን ቀንጭበን አቅርበናል፡፡ ሻለቃ መንግሥቱ በተቀሰቀሰው…
Rate this item
(7 votes)
ባለ16 ሺ ብሩ ሞባይል ተመለሰ ወይስ ተወረሰ? “ታላቅ ነበርን፤ ታላቅም እንሆናለን!” እንኳን ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ሶስተኛ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!! እናንተ… ጊዜው እንዴት ይከንፋል እባካችሁ… ህዳሴ ግድቡ ከተጀመረ ሶስት ዓመት ሞላው እኮ! ደግነቱ የግድቡም ሥራ የዚያኑ ያህል ስለከነፈ አይጨንቀንም፡፡ በነገራችሁ ላይ---በቤኒሻንጉል-ጉሙዝ፣…