ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(17 votes)
የአንድነት “ጥይት ተናጋሪ” በኢህአዴግ “የተገፋ” ነው ተባለ ዶ/ር` መረራ የኢትዮጵያን ፖለቲካ የበላውን ቡዳ ይጠይቃሉ? እናንተዬ፤ የሰሞኑን የፖለቲካ ድባብ እንዴት አገኛችሁት? (የአውራው ፓርቲና የተቃዋሚዎችን ማለቴ ነው!) ድንገት ሳናስበው ተሟሟቀ አይደል? (ዕድሜ ለፀረ - ሽብር ህጉ!) በእርግጥ ኢህአዴግና ተቃዋሚዎችም ምስጋና ይገባቸዋል (ልብ…
Rate this item
(12 votes)
“ጠ/ሚኒስትርነት ምቾትም ነው፤ እስርቤትም ነው”የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከሞቱ መንፈቅ ሞላቸው አይደል (ጊዜው እንዴት ይከንፋል!) እሳቸውን ተክተው እንዲመሩን ኢህአዴግ የሾማቸው ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ ደግሞ በአዲሱ ዓመት ሥልጣን ከያዙ መንፈቅ ይሞላቸዋል፡፡ (ዓመት ገዙን ማለት እኮ ነው!) በነገራችን ላይ የመለስ ሙት ዓመት…
Rate this item
(14 votes)
የፌዴሬሽን ነገር አልተሳካልንም! ሩጫ እንደ አፍ አይቀናም (ለአትሌቲክስ ፌዴሬሽን!) .የዛሬውን ፖለቲካዊ ወጌን የምጀምረው በአትሌቲክስ ነው፡፡ አትሌቲክስና ፖለቲካ ምን አገናኛቸው እንዳትሉኝ ብቻ! (ቀላል ይገናኛሉ!) ወዳጆቼ … አትሌቲክስ ስፖርትነቱ ለጀግኖች አትሌቶቻችን ነው እንጂ ወደ ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሲገባ መልኩን ይቀይራል፡፡ (የቀለጠ ፖለቲካ…
Rate this item
(16 votes)
. ኢህአዴግ - ትንግርታዊ እድገት አስመዝግቤያለሁ!. ተቃዋሚ - አላየንም፤ እድገቱ የውሸት ነው!. ህዝብ - መሃል ተቀምጦ ቁልጭ ቁልጭ! ከጥቂት ዓመታት በፊት ነው፡፡ አንድ ዘመናዊ ካፌ ውስጥ ቁጭ ብዬ ያዘዝኩትን ማኪያቶ እየጠበቅሁ ነበር፡፡ (የምንጠብቀው ነገር አበዛዙ!) መጠበቁ ሲሰለቸኝ ከያዝኩት ቦርሳ ውስጥ…
Rate this item
(6 votes)
የኔትዎርክ አለመኖር ከጉድ አወጣኝ”ዕድሜና ጤንነት ያልበገረው የሥልጣን ፍቅር (የ89 ዓመቱ ሙጋቤ!) የዚምቧቡዌው ፕሬዚዳንት የ89 ዓመቱ ሮበርት ሙጋቤ፤ ዛሬም ሥልጣንን የሙጥኝ ማለታቸው አይገርማችሁም? (ሥልጣን ሃሺሽ ሳይሆን አይቀርም!) እንዴ --- አገራቸው ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ነፃ ከወጣች በኋላ እኮ የሥልጣኑን መንበር ለማንም አላስነኩም።…
Rate this item
(13 votes)
*ዶ/ር ነጋሶ ለአትሌት ኃይሌ ሃሳብ አቀረቡ -“ አንድነት ፓርቲ ይሻልሃል!” ፖለቲካዊ ወጋችንን የምንጀምረው ሰሞኑን የተፈጠረች አንድ “ህዝባዊ ቀልድ” በመጋራት ነው፡፡ ምን ሆነ መሰላችሁ? ባለፈው ሳምንት የኦሮምያ ክልል ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ሃላፊዎች በሙስና ተጠርጥረው መያዛቸውን ተከትሎ በአካባቢው ውሃ ጠፍቶ ነበር አሉ፡፡…