ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(10 votes)
ኢህአዴግም ያልተሰደደው ሥልጣን ላይ ስለሆነ ነው!የደከመው ባለስልጣን ማረፍ እንጂ አምባሳደር መሆን የለበትም! በአሁኑ ጊዜ የቱንም ያህል “ልማታዊ” ለመሆን ቢሞክሩ ፈፅሞ ያልተሳካላቸው የመንግስት ተቋማት ቢኖሩ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱት የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ኮርፖሬሽንና ኢትዮ ቴሌኮም ናቸው፡፡ (ልማታዊ ያልሆነ ሁሉ ኪራይ ሰብሳቢ ነው…
Rate this item
(11 votes)
“በኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነት ሙሉ በሙሉ ተከብሯል” - የጋዜጠኞች ማህበራት “በኢትዮጵያ ሚዲያ ላይ ለውጥና ማሻሻያ እናደርጋለን” መንግስት ኢህአዴግ ሌሊት ሌሊት የምረጡኝ ቅስቀሳ እያጧጧፈ ነው! እንደኔ አላጋጠማችሁ እንደሆነ አላውቅም እንጂ ኢህአዴግ ሌሊት ሌሊት የምርጫ ቅስቀሳ ጀምሯል (ህገ መንግስታዊ መብቱ እኮ ነው!) እኔን…
Rate this item
(12 votes)
“ብሔራዊ መዝሙር በሚኒስትሮች ሞባይል ላይ እንጭናለን!” - ሞባይል ቤቶች * የኢህአዴግ አውራ ፓርቲነት “ሳይንሳዊ” ትንታኔ (አብዮታዊ ማለቴ ነው!) ባለፈው ሰሞን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት በሽብርተኝነት ዙርያ ያደረጉትን ውይይት ---- ኢቴቪ ነፍሴ ስንቴ እንደደጋገመው አልነግራችሁም። (ውይይት…
Rate this item
(11 votes)
አሜሪካ ያልሰለለችው “እግዚአብሔርን” ብቻ ነው!የመብራት መጥፋት ዋናው ችግር የ”ጠባቂነት” ባህል ነው!የኤሌክትሪክ ኃይል በየግቢያችን ልናመነጭ ነው! እውነቱን ልንገራችሁ አይደል----ያሳለፍነው ሳምንት የአግራሞት ነው፡፡ የአሜሪካንን የስልክ ጠለፋና የስለላ ጦስ ሰማችሁልኝ አይደል? እንዴ --- አንድዬን ብቻ እኮ ነው ያልሰለለችው! (የሚጠለፍ ስልክ የለማ!) እኔማ ምን…
Rate this item
(12 votes)
ኢሕአዴግም ተቃዋሚም “ኳሷ እኛ ጋ የለችም” ብለዋል ባለፈው ሰሞን ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ በፓርላማ የተቃዋሚ ተወካይ ለሆኑት የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ ጥያቄና አስተያየት የሰጡትን ምላሽ ሰምታችሁልኛል? (ካልሰማችሁ አመለጣችሁ!) የተከበሩ አቶ ግርማ እንዲህ አሉ፡- (ሃሳባቸውንበጥቅሉ አቀርባለሁ) “መንግስት ከተቃዋሚ ኃይሎች ጋር ምክክር ካላደረገ…
Rate this item
(14 votes)
ለልማት የሚከፈለው መስዋዕትነት በ“ደብል ዲጂት” መቀነስ አለበት!ልማትና ትዕግስት ያላቸው ቁርኝት ዘንድሮ ገባኝ!እኔ የምለው … ባለፈው እሁድ ብሄራዊ ቡድናችን ብሔራዊ ኩራት አጐናፀፈን አይደል! (የልማት ውጤት እኮ ነው!) እውነቴን ነው የምላችሁ… ዋልያዎቹ ብርቅዬነታቸውን ለዓለም አሳይተዋል። በቴክኒክ ችግር 2ለ1 በሆነ ውጤት ቢሸነፍም እንዳሸነፈ…