ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(6 votes)
*የኪነጥበብ ባለሙያዎች ሽልማት የተራዘመው “ለበጎ” ነው የአዲስ አበባ ከንቲባ የተከበሩ አቶ ድሪባ ኩማ፣ የከተማዋ ነዋሪ የትራንስፖርቱን ችግርና የታክሲውን ወረፋ በትዕግስት ችሎ መቆየቱን በማድነቅ፣ይቅርታና ምስጋና በአንድ ላይ ማቅረባቸውን ሰማሁ፡፡ (ኧረ ሽልማትም ይገባን ነበር!) በዚህ አጋጣሚ ግን ኢህአዴጎች የትም ዓለም ላይ ቢሄዱ…
Rate this item
(9 votes)
በ“ስደት” ትርጉም ላይ አገራዊ መግባባት ያስፈልገናል! ጋዜጠኛ “ተሰደደ” የሚባለው መቼና እንዴት ነው? “The Moment of Truth” ማንንም ያስለቅሳል! ባለፈው ሳምንት፤ በአሜሪካ ብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ “The Moment of Truth” በሚል ስያሜ ስለሚቀርበው አዝናኝና ተወዳጅ ፕሮግራም ነበር ያወጋነው፡፡ ስለአዝናኝነቱ እንኳን በእርግጠኝነት መናገር…
Rate this item
(11 votes)
በኢቴቪ “The Moments of Truth” የተባለ ፕሮግራም ያስፈልጋል!ዓመታዊ “የእውነት ቀን” ይታወጅልን! (እውነት የምንናገርበት) መቼ ነበር ኢትዮ ቴሌኮም ከእንግዲህ የኔትዎርክና የኢንተርኔት መቆራረጥ ችግር አጠገባችሁ ድርሽ አይልም ብሎ መግለጫ የሰጠው? ባይገርማችሁ እንዲህ በተናገረ በሳምንቱ የቢሮአችን የስልክ መስመርም ሆነ ኢንተርኔት ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል፡፡…
Rate this item
(9 votes)
የዘንድሮው የጋዜጠኞች ስደት ለማስተባበል አይመችም!በቅርቡ ፍትህ ሚኒስቴር በአምስት መፅሄቶችና በአንድ ጋዜጣ ባለቤቶችና አሳታሚዎች ላይ የመሰረተው ክስ ብዙ አላስደነገጠኝም፡፡ እኔን ብቻ ሳይሆን ብዙዎችን ያስደነገጠ አይመስለኝም፡፡ በተለይ በቅርቡ ኢቴቪ የሰራውን በግል ፕሬሱ ውልደትና ዕድገት ላይ የሚያጠነጥን ዶክመንተሪ የተመለከተ ፈፅሞ አይደነግጥም፡፡ (የክስ ቻርጅ…
Rate this item
(23 votes)
 የኢህአዴግ ዲሞክራሲና የቴሌ ኔትዎርክ ተመሳሰሉብኝ ደሞዝ የተጨመረው ለምርጫው ነው ለኑሮ ውድነቱ?እኔ የምለው … አንዳንድ የመንግስት ተቋማት በእነሱ ብሶ ለምንድነው ቁጣ ቁጣ የሚላቸው? (“የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል” አሉ!) ከምሬ እኮ ነው… እኛ የተበደልነው አርፈን ተቀምጠን እነሱ እየተመላለሱ ይቆጡናል፡፡ (ኧረ “ፌር” አይደለም!)…
Rate this item
(8 votes)
ባለስልጣናት ሥልጣን የማይለቁት “የስልጣን ጡር” ስለሚፈሩ ነው ኢህአዴግ “ረዳት መንግስት” ያስፈልገዋል ስል ሌላ የፖለቲካ ጨዋታ ውስጥ እንዳትገቡ፡፡ ያልተቀኘሁትን ቅኔም ለመፍታት እንዳትሞክሩ፡፡ እኔ ለማለት የፈለግሁት ኢህአዴግ በግራና በቀኝ በልማት ስለተጠመደ፣ ይህችን አገር በቅጡ ለመምራት “ረዳት መንግስት” ያስፈልገዋል ነው፡፡ እመኑኝ፤ በአማካሪ በምናምን…