ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(23 votes)
ጓደኛዬ ቆርጣለች። ከዚህ ቀደም እንዲህ ቆርጣ ግን አታውቅም፡፡ ድንገት እኮ ነው ከመሬት ተነስታ (ለነገሩ ከመሬት አልተነሳችም፤ ወንበር ላይ ቁጭ ብላ ነው) “አንቀፅ 38 የሰጠኝን መብት እጠቀማለሁ” ያለችኝ። እኔ ደግሞ ሰው ከተንኮልና ከክፋት ሲፀዳ አይቼ በደህና ጊዜ ከእውቀት የፀዳሁ ስለሆንኩ፣ “አንቀፅ…
Saturday, 16 May 2015 10:46

የምርጫ ዋዜማ ወጋ ወጐች

Written by
Rate this item
(37 votes)
“አሜሪካ - ሆሊዉድ ህንድ - ቦሊውድ ናይጄሪያ - ኖሊውድ ኢትዮጵያ - ኑሮውድ!!” እንግዲህ ወግም አይደለ…እስቲ 10 ዓመት ወደኋላ ተጉዘን ምርጫ 97 ላይ አረፍ እንበል፡፡ አይዟችሁ ምርጫውን ለመገምገም አይደለም፡፡ (ያኔ አልፏል!) ለመተቸትም እንዳይመስላችሁ፡፡ ለጨዋታ ነው፤ ለወጋ ወግ፡፡ እናላችሁ… ምርጫ 97 ከተጠናቀቀ…
Rate this item
(12 votes)
ኤርትራ በፕሬስ ነፃነት 180ኛ ወጥታለች (ከ180 አገራት) ኢትዮጵያ ደግሞ ከ180 አገራት 142ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ባለፈው እሁድ ሜይ 3 ቀን 2015 ዓ.ም በመላው ዓለም ታስቦ ውሏል፡፡ (እኛ አገር ደግሞ በመወቃቀስ!) አሳዛኙ ነገር ግን ምን መሰላችሁ? ያለፈው…
Sunday, 10 May 2015 15:38

የነፃነት ጥግ

Written by
Rate this item
(10 votes)
ነፃነት፤ ሰዎች መስማት የማይፈልጉትን የመናገር መብት ነው፡፡ ጆርጅ ኦርዌልሃላፊነት ለነፃነት የሚከፈል ዋጋ ነው፡፡ኢልበርት ሁባርድመንግስት ገደብ ካልተበጀለት በቀር ሰው ነፃ አይሆንም፡፡ ሮናልድ ሬገንነፃነት የነፍሳችን ኦክሲጅን ነው፡፡ ሞሼ ዳያን በመናገር ነፃነት አምናለሁ፤ ነገር ግን በመናገር ነፃነትም ላይ ሃሳባችንን የመግለጽ መብት ሊኖረን ይገባል…
Rate this item
(13 votes)
“አሁንም እንሄዳለን፤ምንም ተስፋ የሚሰጥ ነገር የለም”ኢህአዴግ ከስንት አንዴ ፕሮፓጋንዳው ቢቀርበትስ? መንግስት አይኤስ የተባለውን ጨካኝና አሸባሪ ቡድን ለማውገዝ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ እንደ አጀማመሩ አልተጠናቀቀም፡፡ (ለተቃውሞ ወጥቶ ተቃውሞ ገጥሞታል!) በሰላም የተጀመረው ተቃውሞ በረብሻና በብጥብጥ ተቋጨ፡፡ (መንግስትን መቃወም እኮ መብት ነው!) ትንሽ ቅር…
Saturday, 02 May 2015 10:39

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(5 votes)
ምርጫ በአፍሪካና በአውሮፓ*አል ባሺር ተቃዋሚዎች በሌሉበት በዝረራ አሸነፉ*የ71 ዓመት ባለጸጋ፤የ26 አመት ሥልጣን እምብዛም የማይገርማችሁን አንድ ወሬ ልንገራችሁ፡፡ ለ26 ዓመታት ሱዳንን የገዙት የ71 ዓመቱ የዕድሜ ባለፀጋ ኡመር ሃሰን አልበሽር፤ሰሞኑን በሱዳን በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ 94 በመቶ ድምጽ በማግኘት አሸንፈዋል ተባለ፡፡ ምርጫ የተባለው…