ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(4 votes)
ለኦባማ በወንድና በሴት መካከል ያለውን ልዩነት እናሳያለን ይላሉ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በስልጣን ዘመናቸው 11ኛ ሰዓት ላይ የፈቀዱት የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ በአገራቸው ተቃውሞ አላስነሳባቸውም ይሆናል፡፡ በአባታቸው አገር ኬንያ ግን ተዝቶባቸው ነበር፡፡ ኦባማ በኬንያው ጉብኝታቸው የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ መብትን የተመለከተ ጉዳይ…
Rate this item
(1 Vote)
 “ከልጅ ልጅ ቢለዩ…”የኦባማ ጉብኝት ኬንያንና ኢትዮጵያን ከምንጊዜውም በላይ ቁጭ ብድግ እንዳሰኛቸው እያየን ነው፡፡ የኬንያ ጋዜጦች እንደዘገቡት፤ ናይሮቢን ጨምሮ ፕሬዚዳንቱ ይጎበኙዋቸዋል የተባሉ ከተሞች ሁሉ ሲታጠቡና ሲቀባቡ ነው የሰነበቱት፡፡ በናይሮቢ ጐዳና የኦባማ ትልቅ ምስል ተሰቅሎ ይታያል፡፡የአሜሪካ የፀጥታና ደህንነት ሃይል ኬንያን የመፈተሽና ከሽብር…
Rate this item
(14 votes)
• ኒዮሊበራሎች ቀላል ሲያደንቁን ሰነበቱ…• ለኢትዮጵያ ህፃናት ዲሞክራሲ በጡጦ ይሰጣቸው!• የዲሞክራሲ ነገር ለዛሬው ትውልድ ዘገየ (too late!) እናንተዬ …ለካስ ኒዮሊበራሎችን አናውቃቸውም። ሰይጣን ነበር እኮ የምናስመስላቸው። (የቀለም አብዮት ጠንሳሽ ምናምን እያልን!) …ኢህአዴግንማ ተውት! ከተቃዋሚ ፓርቲዎች እንደ አንዱ ነበር የሚቆጥራቸው፡፡ (የሚያወርድባቸው ስድብ…
Rate this item
(13 votes)
ስንት ወላጅ፣ስንት ቤተሰብ፣ስንት ጓደኛ፣ስንቱ --- ተደሰተ!? በዚህ ሳምንት ብቻ 15 ወጣት ታሳሪዎች ከእስር ነጻ ወጥተዋል በዘንድሮ ምርጫ የሚዲያ ቅስቀሳ ላይ ኢዴፓ በEBC “ሳንሱር ተደርጐ” (በአዋጅ ከቀረ እኮ ዘመናት አልፈዋል!) ሳይተላለፍ ቀረብኝ ያለው አንድ የቅስቀሳ መልዕክት ባስታወስኩት ቁጥር ግርም ይለኛል። ለምን…
Rate this item
(10 votes)
የኢህአዴግ ካድሬዎች ከባድ ግምገማ ይጠብቃቸዋል“የጎረቤት አገራት የተቃውሞ ሰልፍ እናዘጋጃለን” የሆነስ ሆነና የጋዜጣው ዜና ምንድነው? የጦቢያ ልጆች አሜሪካንን በመውደድ ከዓለም በሶስተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ በጥናት መረጋገጡን የሚጠቁም ዘገባ ነው፡፡ ታዲያ አሜሪካንን መውደድ ምን ችግር አለው ልትሉ ትችላላችሁ፡፡ አያችሁ----የአሜሪካ አፍቃሪ ሆነን Top…
Rate this item
(3 votes)
ፕሮፌሰር መርጋ በቃና፤ አባባሉ ለኢህአዴግ እንደማይሰራ ያውቁታልሰማያዊ ፓርቲ በምርጫ ማግስት ሊ/መንበሩንና ምክትሉን አስገመገመ ሰማያዊ ፓርቲ በምርጫው ማግስት ባደረገው ግምገማ በእጅጉ ተደምሜአለሁ፡፡ (መደመም እኮ ተወዷል!) ያውም ደግሞ -- በተመሳሳይ ሰዓት “ምርጫው ነፃ፣ ፍትሃዊና ተዓማኒ አይደለም” የሚል በቁጣ የታሸ ተቃውሞ ለምርጫ ቦርድ፣…
Page 12 of 36