ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(23 votes)
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!! ሁልጊዜ በልቤ የምፀልየውና አውራውን ፓርቲ ኢህአዴግን አብዝቼ አደራ የምለው፣አንዳንድ መብቶችን ጨርሶ እንዳይነካብን ነው፡፡ (ለመንካት ባያስብ ሁሉ ደስ ይለኛል!) ይሄን የምለው ዝም ብዬ አይደለም፡፡ እንደ ልብ እየታተሙ የሚወጡትን መፃህፍት ለመቆጣጠር የሚያስችል የመፃህፍት ፖሊሲ ይወጣል የሚባል ነገር…
Rate this item
(18 votes)
ኢህአዴግ ከተቃዋሚዎች ጋር እሰራለሁ ያለው ከአንጀቱ ነው ከአንገቱ?በመጪው ጉባኤ የኪራይ ሰብሳቢነት ችግር ባይፈታስ? (ሂስ ያደርጋላ!)ተቃዋሚዎች አንዳንዴ በኢህአዴግ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ይጋበዙ እንጂ!!ኢህአዴግ በመቐለ ከተማ ባደረገው 10ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ማጠናቀቂያ ላይ የግንባሩ ሊቀመንበር ሆነው በድጋሚ የተመረጡት ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ (በድጋሚ ያልተመረጠውን…
Rate this item
(5 votes)
ዘረኝነት፣አክራሪነት፣ኪራይ ሰብሳቢነት፣አድርባይነት፣----አያውቅም አንድ ወዳጄ ያወጋኝን ላውጋላችሁ፡፡ ሳልጨምር ሳልቀንስ፡፡ በቅርቡ ቤተሰቡን ይዞ ከአዲስ አበባ ወጣ ብሎ ነበር፡፡ በሰላም ነው፡፡ ለሽርሽር፤አየር ለመለወጥ!! (ችግሩ ግን አየር አናስለውጥ የሚሉ ኪራይ ሰብሳቢዎች በሽ ናቸው!) በነገራችን ላይ ይሄ ወዳጄ ለፍረጃ አይመችም፡፡ ለምን መሰላችሁ? ልማታዊም ኒዮሊበራልም አይደለም!…
Rate this item
(7 votes)
አሁን ገና ባለሃብቶች የሆዳቸውን ተነፈሱ!እዚያ ማዶ አንድ ጋቢእዚህ ማዶ አንድ ጋቢየእኔማ ጋሽዬ ኪራይ ሰብሳቢ! እኔ የምላችሁ ----- በዘንድሮ ቡሄ የሰማችሁት አዲስ ግጥም አለ? (መኖርማ አለበት!) የቡሄ ጭፈራም እኮ የኑሮአችን ነጸብራቅ ነው፡፡ በነገራችን ላይ የቡሄ ጭፈራ ከተጀመረ ከ1500 ዓመታት በላይ አስቆጥሯል…
Rate this item
(23 votes)
ሚኒስትሩ ዳያስፖራውን ሲያዝናኑና ሲፈርሙ አመሹ የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ (መሬት ይቅለላቸውና!) ፓርቲያቸው ኢህአዴግ ሥልጣን በያዘ ማግስት፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ለውይይት መቀመጣቸው ይታወሳል፡፡ (ውይይት ሳይሆን ሽንቆጣ ነው የሚሉም አሉ!) በእርግጥ ማንም ቢሆን ጠ/ሚኒስትሩ ከምሁራኑ ጋር ይወዳደሳሉ ብሎ ሊገምት አይችልም…
Rate this item
(9 votes)
አሜሪካና ቻይና “ቀዝቃዛውን ጦርነት” እንዳይጀምሩት እሰጋለሁቻይና በባራክ ኦባማ የአፍሪካ ጉብኝት “ቀንታለች” ልበል!? የዛሬ የፖለቲካ ወጋችን ያነጣጠረው በእናት አህጉር አፍሪካ ላይ ነው፡፡ ከዚያ በፊት ግን የመሰረተ ልማት ግንባታችን ቀኝ እጅ ስለሆነችው ስለ ኮሙኒስቷ ቻይና ጥቂት እንድናወራ ወደድኩኝ፡፡ (ግራ ዘመም መሆኗ አልጠፋኝም!)…
Page 11 of 36