ፖለቲካ በፈገግታ
የሃይማኖት ተቋማት ሃላፊነታቸውን ቢወጡ ፀረ - ሙስና ኮሚሽን አያስፈልግም ነበር በኢህአዴግ 20 ዓመት የስልጣን ዘመን “ስትሬት A” ያመጣው ባለስልጣን ይነገረን …በባለስልጣናት ግምገማ ከ”A” በላይና ከ“C” በታች አይሰጥም …(ለተማሪ ዐ እና 100 አይሰጥም) ከትላንትና በስቲያ ተሲያት ላይ ነው - አንድ ወዳጄ…
Read 5055 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
እንደ እኔ ቢሆን ኖሮ በመንግስት መገናኛ ብዙሃን ውስጥ ሳይሆን በግል የቴሌቪዥን ጣቢያ ተቀጥሬ ብሰራ ደስ ይለኝ ነበር፡፡ ግን ምርጫ አልነበረኝም፡፡ የቴሌቪዥንና የሬዲዮ ጣቢያዎች ገና ከመንግስት ንብረትነት አልተላቀቁም፡፡ ከሁሉም ያናደደኝ ደግሞ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከተው ብሮድካስቲንግ ኤጀንሲ በ2004 ዓ.ም የግል ቴሌቪዥን ጣቢያ…
Read 3907 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የፓርቲ ፅ/ቤት ዘራፊዎች ፖለቲካ የማንበብ አራራ አለባቸው … መኢአድ ራሱን በራሱ እያፈረሰ ነው … 60 ፅ/ቤቶች ተዘግተዋልኢቴቪ ብቻ የሚያውቃትን ኢትዮጵያ ማን ያሳየን?ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ነው - ሰኞ ወይም ማክሰኞ ግድም፡፡ ማለዳ ወደ ቢሮዬ ለመግባት ስጣደፍ ካዛንቺስ ጋ አንድ ወዳጄን…
Read 3708 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ድራፍት ቤት ውስጥ ሰብሰብ ብለን እንጠጣለን - ሰብሰብ እንበል እንጂ አንተዋወቅም፡፡ የሰበሰበን በጃምቦ እየተሞላ የሚሰጠን ድራፍት ነው፡፡ ርቆ የተሰቀለው የድራፍት ቤቱ ቴሌቪዥን (ኢቴቪ) የዜና እወጃ ፕሮግራሙን እያስተላለፈ ነው፡፡ በየመሃሉ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ፣ ሽብር፣ ከሻዕቢያ ጋር የሚሰሩ ተቃዋሚዎች ወዘተ…
Read 3569 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ፈጣን “የኢኮኖሚ ሀሁ” ኮርስ ይሰጠን!አንድ መሸታ ቤት ነው አሉ - እዚሁ መዲናችን ውስጥ፡፡ ምሽት ላይ መሸታ ቤቱ ሞቅ ደመቅ ብሏል፡፡ ከድራፍት ጀምሮ የመጠጥ ዘር እንደ ጉድ ይቀዳል ይጠጣል፡፡ ወሬውም ተረቡም፤ አሉባልታውም ሃሜቱም፤ ተስፋውም ምሬቱም እንዲሁ ይቀዳል ይጠጣል፡፡ እንግዲህ መሸታ ቤትን…
Read 4140 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ጆሮዬ ላይ ኢርፎን ሰክቻለሁ ከሞባይሌ በኤፍ ኤም ሬዲዮ የሚሰራጨውን ዜና ለማዳመጥ፡፡ በከፊል ጆሮዬ ግን የተሳፋሪዎችን ወሬ፣ ሃሜት፣ ምሬት፣ ማዳመጤ አልቀረም፡፡ ይቅርታ ያለሁበትን አልነገርኳችሁም፡፡ ሚኒባስ ውስጥ ነኝ፡፡ አንዳንዴ ግን ምን አስባለሁ መሰላችሁ? ወሬ በሚዲያ ከማዳመጥ ይልቅ ሲያጋጥም እንዲህ Live (በቀጥታ) ሥርጭት…
Read 3394 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ