ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(28 votes)
ማነው ሲምካርድ? ማነው ቀፎው? (ሁለቱም ከሌሉ አንደውልም!) አንዳንድ የአፍሪካ አምባገነን የስልጣን ሱሰኞች ትዝ ሲሉኝ ማንን እያስታወስኩ እንደምፅናና ታውቃላችሁ? የአውራውን ፓርቲ ሹማምንት! ቧልት እንዳይመስላችሁ---ከልቤ ነው፡፡ እርግጥ ነው ፓርቲው ኢትዮጵያን መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገራት ከማሰለፉ በፊት ከስልጣን የመልቀቅ ሃሳብ እንደሌለው በግልፅ አስታውቋል፡፡…
Rate this item
(13 votes)
ከኑሮ ውድነት ጋር እንታገል ወይስ ከ“ኪራይ ሰብሳቢዎች” ጋር? መንግስት እኮ ታክሲ ተሳፍሮ አያውቅም--- (መንግስት መሆን አማረኝ!) የጋዜጠኞች ማህበራቱ “ፀረ-ነውጥ” ድርጅት ቢያቋቁሙ ይሻላቸዋል! እኔ የምላችሁ … እነዚህ የጋዜጠኞች ማህበራት አሁንም እዚሁ ጦቢያ ናቸው እንዴ? እኔማ ባለፈው ጊዜ በኢትዮጵያ “የፕሬስ ነፃነት ከየትኛውም…
Rate this item
(21 votes)
ሲዝን - 2“ዋናው ነገር ጤና --- እድሜ መስተዋት ነው እናያለን ገና”ለትራንስፖርት ችግሩ 12ሺ በራሪ ወረቀት ታትሟል 23 ዓመት የዘገየው የአውሮፕላን ስጦታ ለህወሓት ተበረከተ እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ “ፖለቲካ በፈገግታ ሲዝን - 2” ይቀርባል ማለት ነው፡፡ እኔ የምለው ግን ፅሁፍን በሲዝን ከፋፍሎ…
Rate this item
(22 votes)
የኒዮሊበራሊዝም ኃይሎች በአሸባሪነት ተፈርጀዋል እንዴ?የኢኮኖሚ ዕድገቱን መካድ “ከሃዲነት” ነው!“የመንግስት ሚዲያዎች በባህርያቸው የአውራው ፓርቲ ልሳን ሆነዋል” <እውነቱን ለመናገር በአሁኑ ወቅት “ማጥራት” የሚፈልጉ “ብዥታዎች” እንደ ጉድ ተበራክተዋል (የቃላቱ ኮፒራይት የኢህአዴግ መሆኑ ልብ ይባልልኝ!) እናላችሁ ….. የዛሬ ፖለቲካዊ ወጌ በእነዚህ “ብዥታዎች” ዙርያ ያጠነጥናል፡፡…
Rate this item
(21 votes)
የሃብታቸው መጠን ይፋ የሚደረገው ከስልጣን ሲወርዱ ይሆን? (ያመለጡን አሉ!)በሃብት ምዝገባው ላይ የትዳር አጋርም ሊካተት ይገባል (መነጣጠቅ ተጀምሯላ!)“Grand corruption” አለ የሚባለው ገንዘብ ሚኒስቴር ሲዘረፍ ነው እንዴ? የእነቴሌ “የእንኳን አደረሳችሁ” መልዕክት “ፅድቁ ቀርቶብኝ--” ያሰኛል! ኢትዮ- ቴሌኮም በየበዓሉ የሚልከው የ “እንኳን አደረሳችሁ” መልካም…
Rate this item
(11 votes)
የጋዜጠኞች ማህበራት ደቡብ ሱዳንና ሶማሊያ ቢሞክሩ ያዋጣቸዋል!ኤልፓ ለአርጀንቲና የኤሌክትሪክ ኃይል ለምን አይሸጥም?ባለፈው ሳምንት ሁለት እምብዛም የማላውቃቸው የአገሬ የጋዜጠኞች ማህበራት ፕሬዚዳንቶች ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ የሰጡትን ቃለምልልስ አንብቤ እንዴት እንደኮራሁ ልገልፅላችሁ አልችልም፡፡ የኩራቴ ምንጭ ግን በጋዜጠኞች ማህበር መሪነታቸው አይደለም። እኔ የኮራሁት በሌላ…