ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(11 votes)
20 የቴሊቪዥን ቻናሎች… ለጐረቤት አገርም ይተርፋሉ!ኢህአዴግ ይቅርታ ሲጠይቅ አለመስማታችን ያሳዝናል! ባለፈው ሳምንት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት የተከበሩ ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ፤ ለሃይል መቆራረጡ ይቅርታ መጠየቃቸውን አጉልቼና አፍክቼ መፃፌ ይታወሳል፡፡ ይሄ ብቻ አይደለም፡፡ ቀደም ሲል የከተማዋ ከንቲባም ይቅርታ መጠየቃቸውን አንስቼ፣ ኢህአዴግ አዲስ የይቅርታ ባህል…
Rate this item
(5 votes)
የይቅርታ እዳችንን እንተሳሰብ እንዴ? ትእግስት ኖሮን እድል መስጠት ከቻልን የማይለወጥ ነገር የለም፡፡ ይኸው “አውራው ፓርቲ” ኢህአዴግ እንኳን ብዙዎች “አይለወጥም፤ ግትር ነው” እያሉ ሲያሙት ከርመው ድንገት ተለወጠና ኩም አደረጋቸው፡፡ እናንተ እኮ ቀልድ አታውቁም… ተለወጠ ስላችሁ… በርእዮተ ዓለም ምናምን መስሏችሁ አገር ልትቀውጡ…
Rate this item
(3 votes)
የዓለም አቀፍ ሆቴሎችን ስም መመንተፍ ጉድ አፈላ! የዛሬውን ወጋችንን የምንጀምረው አንድ ሁለት ቀልዶችን ጣል በማድረግ ነው፡፡ የቀልዶቹ ዓላማ እናንተን ፈገግ ማሰኘት ነው፡፡ (ምን በወጣችሁ በመስቀል ሳምንት ደረቅ ወግ!)የህንዱ የነፃነት ታጋይ የነበሩት ማህትማ ጋንዲ ለጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት ወደ እንግሊዝ አገር ይሄዳሉ፡፡…
Rate this item
(7 votes)
መንግስት ርዕዮተ ዓለሙን ቀየረ እንዴ? በሴቶች ዙሪያ በተካሄደ ስብሰባ ላይ ከተሳታፊ እንደተሰነዘረ በተነገረኝ አስተያየት ነው የዛሬ ወጌን የምጀምረው፡፡ ሰውየው አዲስ ከተዋወቃት ልጃገረድ ጋር በትዳር የመጣመር ፍላጎት አለው፡፡ ግን አካሄዱን ያወቀበት አይመስልም፡፡ ልጅቱ በነገረ ሥራው ደስተኛ አይደለችም፡፡ በመጀመሪያ ቀጠሮአቸው ሲያጫውታት፣ ሲደባብሳት፣…
Rate this item
(5 votes)
ከኢትዮጵያ ቴሌኮም ይልቅ ህልሜን አመንኩት! ባለፈው ሳምንት በህልሜ ያየሁት ነገር አስገራሚ ነው፡፡ በአብዛኛው በህልማችን የምናየው ነገር የግል ህይወታችን ላይ የሚያተኩር ይመስለኛል፡፡ መቼም ናላውን ከሚያዞረው የኑሮ ውድነት ሃሳብ ወጥቶ ስለአገሩ ባለ ሁለት ዲጂት የኢኮኖሚ ዕድገት በህልሙ የሚያይ ሰው ያለ አይመስለኝም፡፡ (ቢያይማ…
Rate this item
(6 votes)
*የኪነጥበብ ባለሙያዎች ሽልማት የተራዘመው “ለበጎ” ነው የአዲስ አበባ ከንቲባ የተከበሩ አቶ ድሪባ ኩማ፣ የከተማዋ ነዋሪ የትራንስፖርቱን ችግርና የታክሲውን ወረፋ በትዕግስት ችሎ መቆየቱን በማድነቅ፣ይቅርታና ምስጋና በአንድ ላይ ማቅረባቸውን ሰማሁ፡፡ (ኧረ ሽልማትም ይገባን ነበር!) በዚህ አጋጣሚ ግን ኢህአዴጎች የትም ዓለም ላይ ቢሄዱ…