ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(15 votes)
“እናቴ፤ ምነው በእንቁላሉ ጊዜ በቀጣሽኝ!” እናንተዬ፤ የሰሞኑን የሙስና ዘመቻ እንዴት አያችሁት? (የሙስና አብዮት ማለቴ ነው!) ባለፈው ሳምንት በፓርላማ የመ/ቤታቸውን ሪፖርት ያቀረቡት የፌደራል የፀረሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አሊ ሱሌማን፤ የፀረ- ሙስና እርምጃው በግርግርና በዘመቻ የሚካሄድ እንዳልሆነ ነግረውናል (እኛስ መች ግርግር ፈለግን) እንዲያም…
Rate this item
(16 votes)
ወዳጆቼ --- በቀጥታ ወደ ቁምነገሩ ከመግባታችን በፊት በቀልድ ዘና ብንል ምን ይላችኋል? (አይዟችሁ አለመሳቅ መብታችሁ ነው!) አያችሁ --- ለጊዜው ዋጋው ያልተወደደ ቀልድ ብቻ ስለሆነ እሱም ድንገት ሳይንር ብንዝናናበት ነው የሚሻለን - በኋላ ቀልድ ድሮ ቀረ እያሉ መቆዘም እንዳይመጣ (እንደእነ ጥሬ…
Rate this item
(12 votes)
ዜግነቷን ሳትቀይር አገሯ ብትገባም “ዳያስፖራ” ሆናለች ቴሌ በቅርቡ “ኔትዎርክ በፈረቃ” ማለቱ አይቀርም! እኔ የምላችሁ --- ሰሞኑን ሉሲ ከአሜሪካ ወደ አገሯ መመለሷን ሰማችሁ አይደለ? ያውም “ሆም ስዊት ሆም” ን እያዜመች፡፡ (የአገር ፍቅር ይላችኋል ይሄ ነው) የአሁኑ ትውልድ ቢሆን እኮ እንኳንስ አምስት…
Rate this item
(23 votes)
 “ሳይበረዝ ሳይከለስ…” ሰሞኑን ከወደ ደቡብ የሰማኋትን ቁም ነገር ያዘለች ጉደኛ ቀልድ ወደ ኋላ ላይ አወጋችኋለሁ። የሚገርማችሁ ግን ኮሜዲያኖቻችን ድምፃቸውም ቀልዳቸውም በጠፋበት ዘመን “ፒፕሉ” ቀልዶችን እየፈጠረ ነው፡፡ እኔማ እንኳንም “ህዝብ” ሆንኩ አልኩኝ፡፡ እውነቴን እኮ ነው ፖለቲከኛና ኮሜዲያን ከመሆን “ፒፕል” መሆን በስንት…
Rate this item
(8 votes)
(ስለምርጫው የተሰጠ አስተያየት) እንካ ስላንቲያ? በምንቲያ? በረገጣ! ምናለ በረገጣ? በህዝባዊ አመራር መድበል ካላመጣ እያደር ይፋጃል ያንድ ፓርቲ ጣጣ!! ሰሞኑን እጄ የገባው መፅሃፍ ለየት ያለ ነው፡፡ ከአሁን ቀደም እንዲህ ያለ መፅሃፍ መውጣቱን አላውቅም፡፡ “እንካስላንቲያ” ይላል የመፅሃፉ ርዕስ፡፡ ደራሲው ግን ዝነኛ ነው፡፡…
Rate this item
(6 votes)
ማን ያውቃል!? ኢህአዴግና ህዝብ፣ ኑሮና “መታደስ” ቀጠሮ እንዳላቸው፣ የምርጫ ቀን ሲደርስ- የኢህአዴግ ባለሥልጣናት በአዘቦቱ ቀን የት እየገቡ ነው? እናንተ---- በቀድሞው ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ ፋውንዴሽን ምስረታ ላይ የተገኙት የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ያሉትን ሰማችሁልኝ? የእኛን አገር ለማመስገን ብለው የራሳቸውን ሞለጩት እኮ፡፡…