ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(17 votes)
“የመተካካት ሂደት የዱላ ቅብብሎሽ ነው”አቶ አያሌው ጐበዜ “ዱላውን” ለማነው ያቀበሉት?እናንተ … የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ነኝ የሚለው “CPJ” እና የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ነኝ ባዩ “ሂዩማን ራይትስዎች” ከላያችን ላይ አንወርድም አሉን አይደል? (ከኢህአዴግና ከኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ማህበራት ላይ ማለቴ እኮ ነው!) እኔማ ባለፈው…
Rate this item
(17 votes)
ኢህአዴግ ይቅር የተባባለው ከአና ጐሜዝ ጋር ብቻ ነው!የብሄር ብሄረሰቦች ቀን “የፍቅር ቀን” መስሎኝ?እኔ የምላችሁ … በጅግጅጋ የተከበረው ስምንተኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን እንደጉድ ደምቆ ተከበረም አይደል (ያውም የግመል ወተት በቧንቧ እየተቀዳ!) ለካስ እውነተኛው “እንግዳ ተቀባይነት” ያለው የሶማሊያ ህዝብ ጋ ነው፡፡ ምንም…
Rate this item
(14 votes)
“ወሬኛም ያውራ ሃሜት ይደርድር እኛስ ሆነናል ፍቅር በፍቅር ሊያፈርስ አስቦ የሸረበውን ተክቦ ሆኗል የሚያገኘው…” ተቃውሞን የሚፈራ “ሰነፍ” መንግስት ብቻ ነው! ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ለንባብ የበቃው The Reporter የእንግሊዝኛ ጋዜጣ፣ በፊት ለፊት ገፁ ላይ “GOMEZ In the House” ከሚል ርዕስ ሥር…
Rate this item
(21 votes)
“የመለስን ራዕይ እናስፈጽማለን” እያሉ ተጐልቶ መዋል ምንድነው?ሰሞኑን ፖሊስ በቁጥጥር ሥር የዋለውን የፎርጅድ “ስፔሻሊስት” ጉድ ሰምታችሁልኛል? የመቶ ምናምን መስሪያ ቤቶችን ማህተም፣ ቲተር፣ ወዘተ… በመቅረፅ ሃሰተኛ የትምህርት ማስረጃ (ሳይማሩ ድግሪ እኮ ነው!)፣ መንጃ ፈቃድ፣ የጋብቻ ሰርተፊኬት፤ ውክልና፣ ሊብሬና ሌሎች ሰነዶችን “ሲያመርት” መክረሙን…
Rate this item
(10 votes)
ኢህአዴግም ያልተሰደደው ሥልጣን ላይ ስለሆነ ነው!የደከመው ባለስልጣን ማረፍ እንጂ አምባሳደር መሆን የለበትም! በአሁኑ ጊዜ የቱንም ያህል “ልማታዊ” ለመሆን ቢሞክሩ ፈፅሞ ያልተሳካላቸው የመንግስት ተቋማት ቢኖሩ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱት የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ኮርፖሬሽንና ኢትዮ ቴሌኮም ናቸው፡፡ (ልማታዊ ያልሆነ ሁሉ ኪራይ ሰብሳቢ ነው…
Rate this item
(11 votes)
“በኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነት ሙሉ በሙሉ ተከብሯል” - የጋዜጠኞች ማህበራት “በኢትዮጵያ ሚዲያ ላይ ለውጥና ማሻሻያ እናደርጋለን” መንግስት ኢህአዴግ ሌሊት ሌሊት የምረጡኝ ቅስቀሳ እያጧጧፈ ነው! እንደኔ አላጋጠማችሁ እንደሆነ አላውቅም እንጂ ኢህአዴግ ሌሊት ሌሊት የምርጫ ቅስቀሳ ጀምሯል (ህገ መንግስታዊ መብቱ እኮ ነው!) እኔን…