ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(7 votes)
ኢትዮ-ቴሌኮም በኖኪያ ቁጥጥር ስር የነበሩ የኔትዎርክ ወረዳዎችን ነፃ አወጣ! አንድነት እና መኢአድ ሳይጋቡ በመፋታት ሪከርድ ሰብረዋል “ድር ቢያብር አንበሳ ያስር” ትዝ የሚላቸው ምርጫ ሲቃረብ ነው የአፍሪካ አንድነት የሰላም አስከባሪ ኃይልን የተቀላቀለው የአገራችን መከላከያ ኃይል ሶማሊያ ውስጥ አልሻባብ ተቆጣጥሯቸው የነበሩትን ቦታዎች…
Rate this item
(9 votes)
ጐዳና የሚያፀዳ መኪና በማስመጣት ከአፍሪካ ቀዳሚ አይደለንም ካሜሩን ከ11 ዓመት በፊት አስመጥቻለሁ ብላለች ታንዛንያ ከምስራቅ አፍሪካ አንደኛ ነኝ ባይ ናት እናንተ… ያ የማሌዥያ (እየበረረ የጠፋ) አውሮፕላን እስካሁን እኮ አልተገኘም፡፡ እኔ የምለው---የዓለም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሁኔታ ጥርጣሬ አልፈጠረባችሁም? አንዴ ቻይና ትነሳና በሳተላይት…
Rate this item
(6 votes)
የታክሲ---የዳቦ---የውሃ---የግብር---የቦሎ---ረዣዥም ሠልፎች---- የማሌዢያው አውሮፕላን ኢትዮጵያ ውስጥ አልወደቀም ተባለ! “መሬት የግል ይሁን” የዘመኑ “መሬት ላራሹ” ነው እንዴ? እኔ የምላችሁ … “አንድነት” ፓርቲ ባለፈው ሳምንት “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” የተሰኘውን ቁጥር 2 ንቅናቄ መጀመሩን ሰምታችሁልኛል?! አይዟችሁ … ብትሰሙም ችግር የለውም፡፡ ይሄኛው “ሽብር” ምናምን…
Rate this item
(28 votes)
ማነው ሲምካርድ? ማነው ቀፎው? (ሁለቱም ከሌሉ አንደውልም!) አንዳንድ የአፍሪካ አምባገነን የስልጣን ሱሰኞች ትዝ ሲሉኝ ማንን እያስታወስኩ እንደምፅናና ታውቃላችሁ? የአውራውን ፓርቲ ሹማምንት! ቧልት እንዳይመስላችሁ---ከልቤ ነው፡፡ እርግጥ ነው ፓርቲው ኢትዮጵያን መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገራት ከማሰለፉ በፊት ከስልጣን የመልቀቅ ሃሳብ እንደሌለው በግልፅ አስታውቋል፡፡…
Rate this item
(13 votes)
ከኑሮ ውድነት ጋር እንታገል ወይስ ከ“ኪራይ ሰብሳቢዎች” ጋር? መንግስት እኮ ታክሲ ተሳፍሮ አያውቅም--- (መንግስት መሆን አማረኝ!) የጋዜጠኞች ማህበራቱ “ፀረ-ነውጥ” ድርጅት ቢያቋቁሙ ይሻላቸዋል! እኔ የምላችሁ … እነዚህ የጋዜጠኞች ማህበራት አሁንም እዚሁ ጦቢያ ናቸው እንዴ? እኔማ ባለፈው ጊዜ በኢትዮጵያ “የፕሬስ ነፃነት ከየትኛውም…
Rate this item
(21 votes)
ሲዝን - 2“ዋናው ነገር ጤና --- እድሜ መስተዋት ነው እናያለን ገና”ለትራንስፖርት ችግሩ 12ሺ በራሪ ወረቀት ታትሟል 23 ዓመት የዘገየው የአውሮፕላን ስጦታ ለህወሓት ተበረከተ እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ “ፖለቲካ በፈገግታ ሲዝን - 2” ይቀርባል ማለት ነው፡፡ እኔ የምለው ግን ፅሁፍን በሲዝን ከፋፍሎ…