ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(7 votes)
“የኢህአዴግ የግንቦት 20 ፍሬዎች፣ ከእኛ የግንቦት 20 ፍሬዎች ይለያሉ” ተቃዋሚዎች የግንቦት 20 አከባበር ጥበባዊ ፈጠራ ይጎድለዋል ተባለ የግንቦት ልደታ ከጠባች ጀምሮ ኢቴቪ የግንቦት 20 ፍሬዎችን እያስኮመኮመን ይገኛል - አንዳንዴ በግጥም አንዳንዴ በዜማ፡፡ ይሄስ ባልከፋ፡፡ ሁሌም ግርም የሚለኝ ግን በየግንቦት 20ው…
Saturday, 31 May 2014 13:56

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ፣ የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል፡፡ ጄምስ ፍሪማን ክላርክ-መጥፎ ባለስልጣናት የሚመረጡት ድምፅ በማይሰጡ መልካም ዜጐች ነው፡፡ ጆርጅ ዣን ናታን- ትናንሾቹን ሌቦች አንገታቸውን ለገመድ እየሰጠን፣ትላልቆቹን ሌቦች ለመንግስት ሥልጣን እንሾማቸዋለን፡፡ ኤዞፕ ፈጣሪ ድምፅ እንድንሰጥ ቢፈልግ ኖሮ እጩዎችን ያቀርብልን…
Rate this item
(3 votes)
ሲፒጄ፣ የጋዜጠኞች ማህበር፣ የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ… ምን ይላሉ?ውድ የፖለቲካ በፈገግታ አንባቢያን - በመጀመሪያ እንኳን ለ23ኛ ዓመት የግንቦት 20 በዓል አደረሳችሁ! (አይመለከተኝም የሚል ይዝለለው!) ከዚህ በታች ሦስት በአካል ወይም በቲቪ አሊያም በዝና የምናውቃቸው ድርጅቶች የግንቦት 20ን በዓል ምክንያት በማድረግ ለኢህአዴግ ማስተላለፍ…
Rate this item
(11 votes)
በሰብአዊ መብት አጠባበቅ “C” አምጥተሃል ቢባል በፀጋ ይቀበለው በፕሬስ ነፃነት ውጤትህ “D” ነው ቢባልም ”ሙያ በልብ ነው“ ይበል እናንተ …. የሰሞኑ ጉድ ምንድነው? (የአንበጣ መንጋውን ማለቴ ነው!) ለመሆኑ ትርጉሙ ምንድነው? ትውፊት የሚጠቅመው ለዚህ ጊዜ እኮ ነው፡፡ እኔማ ከወደ ሶማሊያ ነው…
Rate this item
(10 votes)
ጆን ኬሪ “ታሳሪዎቹን ሳያስፈቱ አይመለሱም” ብሎ የተወራረደው 5ሺ ብር ተበላተጠያቂነትን መሸሽ የለበትም (መንግስት ነዋ!) አዲስ አበባና በዙሪያዋ የኦሮሞ ከተሞችን በማካተት የተዘጋጀው የጋራ ማስተር ፕላን፣ ለተቃውሞ መነሻ ይሆናል ብዬ ለማሰብ ያዳግተኛል፡፡ (ሊሆን አይችልም ግን አልወጣኝም!) ለምን መሰላችሁ? አብረን እንደግ እኮ ነው…
Rate this item
(11 votes)
በፕሬስ ነፃነት ቀን “ጋዜጠኞች ወይስ ብሎገሮች??” በሚል እየተወዛገብን ነው የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ነው - ዛሬ፡፡ በጣልያን ነው የሚከበረው አሉ፡፡ በጣልያን ብቻ ግን አይደለም - በኢትዮጵያም ይከበራል፡፡ እኔ የምለው… የራሳችን የፕሬስ ነፃነት ቀን ቢኖረን አይሻልም እንዴ? ለምን መሰላችሁ? የፕሬስ ነፃነት…