ፖለቲካ በፈገግታ

Saturday, 12 July 2014 12:21

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
አመፅን የመከላከያ አስተማማኙ መንገድ ጉዳዩን ከእጃቸው ላይ መቀማት ነው፡፡ፍራንሲስ ቤከን (እንግሊዛዊ ፈላስፋ፣ ፖለቲከኛና የህግ ባለሙያ)እኔና ህዝቦቼ ሁለታችንንም የሚያረካ ስምምነት ላይ ደርሰናል፡፡ እነሱም ደስ ያላቸውን ይናገራሉ፤ እኔም ደስ ያለኝን አደርጋለሁ፡፡ ዳግማዊ ፍሬድሪክ (የፕረሽያ ንጉስ)ማንኛውም ምግብ አብሳይ አገሪቱን መምራት መቻል አለበት፡፡ ቭላድሚር…
Rate this item
(10 votes)
ተቃዋሚዎች ቀጣዩን ምርጫ እናሸንፋለን ሲሉ “ፕራንክ” እያደረጉን ይመስለኛልቤተመንግስት ሄጄ “የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልጅ ነኝ” ለማለት አስቤአለሁ የብርሃንና ሰላም የዋጋ ጭማሪና የመንግስት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ተገጣጠሙ! አርቲስት ሸዊት መኖሪያ ቤት የውጭ በር ላይ አንድ ምስኪን ልጅ ተቀምጧል፡፡ ብዙም ሳይቆይ አርቲስቷ ኤክስክሉሲቭ ቶዮታዋን…
Saturday, 05 July 2014 00:00

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(ስለዲፕሎማት)ዲፕሎማት ማለት ሁልጊዜ የሴትን የልደት ቀን የሚያስታውስ ነገር ግን ዕድሜዋ ትዝ የማይለው ሰው ማለት ነው፡፡ ሮበርት ፍሮስት (አሜሪካዊ ገጣሚ)በዚህ ዘመን ዲፕሎማት ሌላ ሳይሆን አልፎ አልፎ መቀመጥ የተፈቀደለት የአስተናጋጆች አለቃ ማለት ነው፡፡ ፒተር ዪስቲኖቭ (እንግሊዛዊ ተዋናይ፣ ዳይሬክተርና ፀሃፊ)እውነተኛ ዲፕሎማት የሚባለው የጎረቤቱን…
Rate this item
(9 votes)
ኦክስፎርድ ክፋቱ ነው እንጂ ገመናችንን ለእኛ ብቻ መንገር ይችል ነበርአንዱ ደሞ ተነስቶ በ“አፍ እላፊ” ከዓለም ቀዳሚ ናችሁ እንዳይለን!እንኳንም ለመንግስት ሠራተኞች ደሞዝ ተጨመረ (“እዬዬ ሲዳላ ነው” አሉ!) እኔ የምለው…ማነው ለዓለም የኒዮሊበራል መንግስታት ሁሉ ቶሎ ግንፍል የሚል ደመ- ቁጡ መንግስት እንዳለን የነገራቸው?…
Saturday, 28 June 2014 10:56

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ስለ ጠላት)ጠላቶችህን ሁልጊዜ ይቅር በላቸው፣ ስማቸው ግን ፈፅሞ አትርሳ፡፡ሮበርት ኬኔዲ (አሜሪካዊ ፖለቲከኛ)ጠላቶቼን ይቅር ማለት አይጠበቅብኝም፤ ሁሉንም ገድያቸዋለሁ፡፡ራሞን ማርያ ናርቫዝ (ስፔናዊ ጄነራልና ፖለቲከኛ) ጠላቶቼ እውነት እንዳላቸው መቀበል አልወድም። ሳልማን ሩሽዲ (ትውልደ - ህንድ እንግሊዛዊ ደራሲ)ጠላትህን በስትራቲጂ መናቅ፣ በታክቲክ ግን ማክበር አለብህ፡፡…
Rate this item
(5 votes)
ቀለም የዘለቃቸው ዋሾዎች ከፖለቲከኞችም ይብሳሉ ተባለ! ባለፈው ሳምንት የአብዛኞቹ ሚዲያዎቻችን ሰበር ዜና የሆኑት ግለሰብ ለዚህ “ልዩ ጽሑፍ” መሰናዳት ሰበብ እንደሆኑኝ ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡(እውነቱን መናገር ይሻላል ብዬ እኮ ነው!) ምስጋናውን ለማን ማቅረብ እንዳለብኝ ግን እርግጠኛ ስላልሆንኩ ለጊዜው “የምስጋና ማዕቀብ” ማድረጉን መርጬአለሁ፡፡ እናም…