ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(9 votes)
አሜሪካና ቻይና “ቀዝቃዛውን ጦርነት” እንዳይጀምሩት እሰጋለሁቻይና በባራክ ኦባማ የአፍሪካ ጉብኝት “ቀንታለች” ልበል!? የዛሬ የፖለቲካ ወጋችን ያነጣጠረው በእናት አህጉር አፍሪካ ላይ ነው፡፡ ከዚያ በፊት ግን የመሰረተ ልማት ግንባታችን ቀኝ እጅ ስለሆነችው ስለ ኮሙኒስቷ ቻይና ጥቂት እንድናወራ ወደድኩኝ፡፡ (ግራ ዘመም መሆኗ አልጠፋኝም!)…
Rate this item
(12 votes)
 የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ኦባማን አብጠለጠሉ ግን ፕሬዚዳንቱ ተናገሩ ነው አቀነቀኑ የሚባለው? ማንም የዕድሜ ልክ ፕሬዚዳንት መሆን የለበትም - (ኦባማ ሥልጣን የሙጥኝ ላሉ የአፍሪካ መሪዎች የተናገሩት) እናንተ----የአገር መሪ እንደ ሆሊውድ ዝነኞች (Celebrities) አድናቂዎች ይኖሩታል ብዬ አስቤም አልሜም አላውቅም፡፡ (ባስብ ነበር የሚገርመው!) ሆኖም…
Rate this item
(7 votes)
 አስደማሚ … አስገራሚ … አስደናቂ እውነታዎች!? የኬንያው ጠንቋይ፤ “ኦባማ የአባቱን አገር ይጎበኛል” ሲል ተነበየ “የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ይሆናሉ ብሎ ተንብዮ ነበር” (USA Today) ባራክ ኦባማ በፕሮግራም መጣበብ የተነሳ በኬንያ ቆይታቸው የአባታቸውን የትውልድ ሥፍራ (ኮጌሎ) ለመጎብኘት እንደማይችሉ እየተነገረ ቢሆንም ዕውቅ አንድ የኬንያ…
Rate this item
(7 votes)
የዛሬ 8 ዓመት ኦባማ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን ተከትሎ በመላው ዓለም ዝናቸው በእጅጉ ናኝቶ ነበር፡፡ ለዚህም ይመስላል ከኬንያ የአባታቸው የትውልድ መንደር አንስቶ እስከ አየርላንድ ገጠር ድረስ ስማቸው ታዋቂ የሆነው፡፡ በተለይ በኬንያ በእሳቸውም ስም ያልተሰየመ ነገር ያለ አይመስልም፡፡ የአንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች፣…
Rate this item
(8 votes)
 የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ከሆኑ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የአባታቸውን የትውልድ አገር ኬንያን በመጐብኘት ላይ የሚገኙት ባራክ ኦባማ፤ ትላንት Air Force One በተሰኘው ልዩ አውሮፕላናቸውን ኬንያ ገብተዋል፡፡ከዋይት ሃውስ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ Air Force One የአውሮፕላን ስም አይደለም፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንትን የሚጭን ማንኛውም የአሜሪካ አየር…
Rate this item
(4 votes)
ለኦባማ በወንድና በሴት መካከል ያለውን ልዩነት እናሳያለን ይላሉ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በስልጣን ዘመናቸው 11ኛ ሰዓት ላይ የፈቀዱት የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ በአገራቸው ተቃውሞ አላስነሳባቸውም ይሆናል፡፡ በአባታቸው አገር ኬንያ ግን ተዝቶባቸው ነበር፡፡ ኦባማ በኬንያው ጉብኝታቸው የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ መብትን የተመለከተ ጉዳይ…
Page 12 of 37