ፖለቲካ በፈገግታ

Saturday, 23 October 2021 14:20

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 • ከባዱ በሽታ ሙስና ሲሆን ክትባቱ ደግሞ ግልፅነት ነው። ቦኖ• ህግን የሚፈጥረው ጥበብ ሳይሆን ሥልጣን ነው። ቶማስ ሆብስ• በግሌ ሙስናን መቅረፍ ትልቅ ችግር ነው ብዬ አላስብም። ኢምራን ክሃን• በመንግስት ውስጥ ሙስናን መቃወም ታላቁ የአርበኝነት ግዴታ ነው። ጂ.ኢድዋርድ ግሪፊን• ሙስናን የሚዋጉ…
Rate this item
(0 votes)
አሜሪካ ጣልቃ ገብታ ሰላም ያገኘ አገር የለም የሶሻሊዝም አድናቂ ሆኜ አላውቅም፡፡ በትወራም በትግበራም፡፡ ኢትዮጵያውያን ሶሻሊዝምን የምናውቀው በመፅሐፍ አንብበን ወይም በፊልም ተመልክተን አይደለም፡፡ በህይወት ኖረን ነው የምናውቀው። በደርግም በኢህአዴግም። በማርክሲዝም ሌኒኒዝም የተጠመቁ ፖለቲከኞች ያመጡብንን መዘዝ አሳምረን እናውቀዋለን፡፡ የብሔረሰብ ፖለቲካ፣ አብዮታዊ ዲሞክራሲ፣…
Rate this item
(0 votes)
“በምርጫ ያላሸነፉ ተቃዋሚዎችን መሾም ህገ መንግስቱን መጣስ ነው” ወዳጆቼ፤ በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ወር ላይ እንገኛለን፡፡ በዚያ ላይ አዲስ መንግስት በመመስረት ሂደትም ላይ ነን፡፡ ዓለም ሁሉ ዓይኑን ኢትዮጵያ ላይ አድርጓል። ያለ ምክንያት አይደለም (ተዓምር እየተሰራ ነው!) ከጥቂት ቀናት በፊት የአዲስ አበባ…
Wednesday, 13 October 2021 06:17

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
በአሜሪካ በሁለቱም ፓርቲዎች ውስጥ በርካታ የመርህ ሰዎች አሉ፤ የመርህ ፓርቲ ግን የለም።አሌክሊስ ዲ ቶኩቪሌበጦርነት ልትገደል የምትችለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፤ በፖለቲካ ግን በተደጋጋሚ ልትገደል ትችላለህ፡፡ ዊንስተን ቸርችልበአብዛኛው ቋንቋ እውነትን መደበቂያ መሳሪያ ሆኖ ያገለግላል።ጆርጅ ካርሊንቃላት ሃቀኛና መልካም ሲሆኑ ዓለምን ሊለውጡ ይችላሉ።ቡድሃመጥፎ…
Rate this item
(1 Vote)
“ኢትዮጵያ እናታችን ናት፤ እናት ከሌለች ቤተሰብ ይበተናል” ወዳጆቼ፤ ለካ የሳምንትም “ታሪካዊ” አለው። በርግጥም ሳምንቱ ታሪካዊ ነበር። በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአደባባይና በአደይ አበባ፣ የአዲስ መንግስት ምስረታ ተከናውኗል። በመንግስት ምስረታው ላይ ምን ደስ አለህ አትሉኝም? የአፍሪካ መሪዎች ስለ ኢትዮጵያ በአደባባይ የልባቸውን…
Rate this item
(4 votes)
 ወዳጆቼ፤ ለመሆኑ ታላቋ አገራችን ኢትዮጵያ እንደ አሁኑ ከየአቅጣጫው በፈተና የተወጠረችበት ጊዜ ኖሮ ያውቃል? (ቢኖርም ባይኖርም ለወደፊትም ፈጽሞ አይግጠማት!) ያለ ኃጢያቷ መከራዋን በላች እኮ! ከውስጥም ከውጭም እኮ ነው እየተናጠች ያለች በአንድ በኩል እነ ግብፅና ሱዳን የጎን ውጋት ሆነውባታል- በፈረደበት የህዳሴው ግድብ…
Page 1 of 37

Follow us on twitter

Due to an error, potentially a timed-out connection to Twitter, this user's tweets are unable to be displayed.