ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(15 votes)
ኒዮሊበራሎች ያሴሩት “የቀለም አብዮት” ቦሌ ኤርፖርት ከሸፈ የቀለም አብዮት ፍቱን መድሃኒት- የህዝብ ፍቅር ነው! ሰኞ እለት ምሽት ይመስለኛል። እቃ ለመሸመት ወደ አንድ ሱቅ ጎራ ብዬ ሳለሁ ነው የሰማሁት - የሬዲዮ የቀጥታ የስልክ ውይይቱን። በየትኛው ጣቢያ እንደነበር ግን አላወቅሁም። ደዋይዋ ተማሪ…
Rate this item
(40 votes)
ከአዘጋጁ- ከዚህ በታች የቀረበው ፅሁፍ በደርግ መንግስት ጠ/ሚኒስትር በነበሩት ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ ተፅፎ በቅርቡ ለንባብ ከበቃው “እኛና አብዮቱ” የተሰኘ መፅሐፍ የተወሰደ ነው፡፡ በተለይ መጽሐፉን አግኝተው የማንበብ ዕድል ላላገኙ አንባብያን የመጽሐፉን መንፈስ እንዲያገኙት በማሰብ ጥቂት ገፆችን ቀንጭበን አቅርበናል፡፡ ሻለቃ መንግሥቱ በተቀሰቀሰው…
Rate this item
(7 votes)
ባለ16 ሺ ብሩ ሞባይል ተመለሰ ወይስ ተወረሰ? “ታላቅ ነበርን፤ ታላቅም እንሆናለን!” እንኳን ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ሶስተኛ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!! እናንተ… ጊዜው እንዴት ይከንፋል እባካችሁ… ህዳሴ ግድቡ ከተጀመረ ሶስት ዓመት ሞላው እኮ! ደግነቱ የግድቡም ሥራ የዚያኑ ያህል ስለከነፈ አይጨንቀንም፡፡ በነገራችሁ ላይ---በቤኒሻንጉል-ጉሙዝ፣…
Rate this item
(7 votes)
ኢትዮ-ቴሌኮም በኖኪያ ቁጥጥር ስር የነበሩ የኔትዎርክ ወረዳዎችን ነፃ አወጣ! አንድነት እና መኢአድ ሳይጋቡ በመፋታት ሪከርድ ሰብረዋል “ድር ቢያብር አንበሳ ያስር” ትዝ የሚላቸው ምርጫ ሲቃረብ ነው የአፍሪካ አንድነት የሰላም አስከባሪ ኃይልን የተቀላቀለው የአገራችን መከላከያ ኃይል ሶማሊያ ውስጥ አልሻባብ ተቆጣጥሯቸው የነበሩትን ቦታዎች…
Rate this item
(9 votes)
ጐዳና የሚያፀዳ መኪና በማስመጣት ከአፍሪካ ቀዳሚ አይደለንም ካሜሩን ከ11 ዓመት በፊት አስመጥቻለሁ ብላለች ታንዛንያ ከምስራቅ አፍሪካ አንደኛ ነኝ ባይ ናት እናንተ… ያ የማሌዥያ (እየበረረ የጠፋ) አውሮፕላን እስካሁን እኮ አልተገኘም፡፡ እኔ የምለው---የዓለም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሁኔታ ጥርጣሬ አልፈጠረባችሁም? አንዴ ቻይና ትነሳና በሳተላይት…
Rate this item
(6 votes)
የታክሲ---የዳቦ---የውሃ---የግብር---የቦሎ---ረዣዥም ሠልፎች---- የማሌዢያው አውሮፕላን ኢትዮጵያ ውስጥ አልወደቀም ተባለ! “መሬት የግል ይሁን” የዘመኑ “መሬት ላራሹ” ነው እንዴ? እኔ የምላችሁ … “አንድነት” ፓርቲ ባለፈው ሳምንት “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” የተሰኘውን ቁጥር 2 ንቅናቄ መጀመሩን ሰምታችሁልኛል?! አይዟችሁ … ብትሰሙም ችግር የለውም፡፡ ይሄኛው “ሽብር” ምናምን…