ፖለቲካ በፈገግታ

Saturday, 14 June 2014 12:47

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
በህዝቦች ላይ ፅኑ እምነት አለኝ፡፡ እውነቱ ከተነገራቸው ማንኛውንም ብሄራዊ ቀውስ እንደሚጋፈጡት መተማመን ይቻላል፡፡ ዋናው ነገር ተጨባጩን ሃቅና ቢራውን ወደ እነሱ ማቅረብ ነው፡፡ አብርሃም ሊንከን አንተ አንድ ካፒታሊስት አሳየኝና እኔ ደሞ መጣጩን አሳይሃለሁ፡፡ ማልኮልም ኤክስአብዮቱ ከጥበብ ጋር አስተዋወቀኝ፤ ጥበብ በተራው ከአብዮቱ…
Rate this item
(7 votes)
አዲሱ ንቅናቄ - የምስጋና አብዮት ነው! ለሁሉም ጊዜ አለው ተብሏል… አሁን ጊዜው የምስጋና አብዮት ነው፡፡ የአረቡን ህዝባዊ አመፅ አይተነዋል፡፡ የቀለም አብዮት የተባለውንም በቲቪ መስኮት በእነ ዩክሬን ታዝበነዋል፡፡ እና ምን ቀረን? ሁሉም ተሞክሯል እኮ! ሰላማዊ ሰልፉም፣ የእሪታ ቀኑም፣ ቦይኮት ማድረጉም ወዘተ……
Saturday, 07 June 2014 13:31

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ገንዘብ ሊገዛው የሚችል ምርጥ መንግስት አለን፡፡ ማርክ ትዌይንሰዎች መላዕክት ቢሆኑ ኖሮ መንግስት የሚባል አያስፈልገንም ነበር፡፡ጄምስ ማዲሰን ገንዘብና ሥልጣን ለመንግስት መስጠት፣ ውስኪና የመኪና ቁልፍ ለታዳጊ ወጣት እንደመስጠት ነው፡፡ ፒ.ጄ ኦ‘ሮዩርኬተጨቋኞች በተወሰኑ ዓመታት አንዴ የትኛው የጨቋኝ መደብ በፓርላማ ውስጥ እንደሚወክላቸውና እንደሚጨቁናቸው እንዲወስኑ…
Rate this item
(7 votes)
“የኢህአዴግ የግንቦት 20 ፍሬዎች፣ ከእኛ የግንቦት 20 ፍሬዎች ይለያሉ” ተቃዋሚዎች የግንቦት 20 አከባበር ጥበባዊ ፈጠራ ይጎድለዋል ተባለ የግንቦት ልደታ ከጠባች ጀምሮ ኢቴቪ የግንቦት 20 ፍሬዎችን እያስኮመኮመን ይገኛል - አንዳንዴ በግጥም አንዳንዴ በዜማ፡፡ ይሄስ ባልከፋ፡፡ ሁሌም ግርም የሚለኝ ግን በየግንቦት 20ው…
Saturday, 31 May 2014 13:56

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ፣ የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል፡፡ ጄምስ ፍሪማን ክላርክ-መጥፎ ባለስልጣናት የሚመረጡት ድምፅ በማይሰጡ መልካም ዜጐች ነው፡፡ ጆርጅ ዣን ናታን- ትናንሾቹን ሌቦች አንገታቸውን ለገመድ እየሰጠን፣ትላልቆቹን ሌቦች ለመንግስት ሥልጣን እንሾማቸዋለን፡፡ ኤዞፕ ፈጣሪ ድምፅ እንድንሰጥ ቢፈልግ ኖሮ እጩዎችን ያቀርብልን…
Rate this item
(3 votes)
ሲፒጄ፣ የጋዜጠኞች ማህበር፣ የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ… ምን ይላሉ?ውድ የፖለቲካ በፈገግታ አንባቢያን - በመጀመሪያ እንኳን ለ23ኛ ዓመት የግንቦት 20 በዓል አደረሳችሁ! (አይመለከተኝም የሚል ይዝለለው!) ከዚህ በታች ሦስት በአካል ወይም በቲቪ አሊያም በዝና የምናውቃቸው ድርጅቶች የግንቦት 20ን በዓል ምክንያት በማድረግ ለኢህአዴግ ማስተላለፍ…