ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(5 votes)
ዘረኝነት፣አክራሪነት፣ኪራይ ሰብሳቢነት፣አድርባይነት፣----አያውቅም አንድ ወዳጄ ያወጋኝን ላውጋላችሁ፡፡ ሳልጨምር ሳልቀንስ፡፡ በቅርቡ ቤተሰቡን ይዞ ከአዲስ አበባ ወጣ ብሎ ነበር፡፡ በሰላም ነው፡፡ ለሽርሽር፤አየር ለመለወጥ!! (ችግሩ ግን አየር አናስለውጥ የሚሉ ኪራይ ሰብሳቢዎች በሽ ናቸው!) በነገራችን ላይ ይሄ ወዳጄ ለፍረጃ አይመችም፡፡ ለምን መሰላችሁ? ልማታዊም ኒዮሊበራልም አይደለም!…
Rate this item
(7 votes)
አሁን ገና ባለሃብቶች የሆዳቸውን ተነፈሱ!እዚያ ማዶ አንድ ጋቢእዚህ ማዶ አንድ ጋቢየእኔማ ጋሽዬ ኪራይ ሰብሳቢ! እኔ የምላችሁ ----- በዘንድሮ ቡሄ የሰማችሁት አዲስ ግጥም አለ? (መኖርማ አለበት!) የቡሄ ጭፈራም እኮ የኑሮአችን ነጸብራቅ ነው፡፡ በነገራችን ላይ የቡሄ ጭፈራ ከተጀመረ ከ1500 ዓመታት በላይ አስቆጥሯል…
Rate this item
(23 votes)
ሚኒስትሩ ዳያስፖራውን ሲያዝናኑና ሲፈርሙ አመሹ የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ (መሬት ይቅለላቸውና!) ፓርቲያቸው ኢህአዴግ ሥልጣን በያዘ ማግስት፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ለውይይት መቀመጣቸው ይታወሳል፡፡ (ውይይት ሳይሆን ሽንቆጣ ነው የሚሉም አሉ!) በእርግጥ ማንም ቢሆን ጠ/ሚኒስትሩ ከምሁራኑ ጋር ይወዳደሳሉ ብሎ ሊገምት አይችልም…
Rate this item
(9 votes)
አሜሪካና ቻይና “ቀዝቃዛውን ጦርነት” እንዳይጀምሩት እሰጋለሁቻይና በባራክ ኦባማ የአፍሪካ ጉብኝት “ቀንታለች” ልበል!? የዛሬ የፖለቲካ ወጋችን ያነጣጠረው በእናት አህጉር አፍሪካ ላይ ነው፡፡ ከዚያ በፊት ግን የመሰረተ ልማት ግንባታችን ቀኝ እጅ ስለሆነችው ስለ ኮሙኒስቷ ቻይና ጥቂት እንድናወራ ወደድኩኝ፡፡ (ግራ ዘመም መሆኗ አልጠፋኝም!)…
Rate this item
(12 votes)
 የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ኦባማን አብጠለጠሉ ግን ፕሬዚዳንቱ ተናገሩ ነው አቀነቀኑ የሚባለው? ማንም የዕድሜ ልክ ፕሬዚዳንት መሆን የለበትም - (ኦባማ ሥልጣን የሙጥኝ ላሉ የአፍሪካ መሪዎች የተናገሩት) እናንተ----የአገር መሪ እንደ ሆሊውድ ዝነኞች (Celebrities) አድናቂዎች ይኖሩታል ብዬ አስቤም አልሜም አላውቅም፡፡ (ባስብ ነበር የሚገርመው!) ሆኖም…
Rate this item
(7 votes)
 አስደማሚ … አስገራሚ … አስደናቂ እውነታዎች!? የኬንያው ጠንቋይ፤ “ኦባማ የአባቱን አገር ይጎበኛል” ሲል ተነበየ “የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ይሆናሉ ብሎ ተንብዮ ነበር” (USA Today) ባራክ ኦባማ በፕሮግራም መጣበብ የተነሳ በኬንያ ቆይታቸው የአባታቸውን የትውልድ ሥፍራ (ኮጌሎ) ለመጎብኘት እንደማይችሉ እየተነገረ ቢሆንም ዕውቅ አንድ የኬንያ…
Page 11 of 36