ዜና
Saturday, 28 June 2014 10:40
የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ መጠን እስካሁን አልታወቀም
Written by አበባየሁ ገበያው እና አለማየሁ አንበሴ
በየ3 አመቱ የደሞዝ ጭማሪ ሊደረግ ይችላል ከመጪው ሐምሌ ወር ጀምሮ ለመንግስት ሠራተኞች እንደሚጨመር የተነገረው የደሞዝ መጠን እስካሁን በይፋ አልተገለፀም፡፡ በሌላ በኩል ከአሁን በኋላ በየሦስት አመቱ ለመንግስት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ሊደረግ እንደሚችል ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ በሲቪል ሠርቪስ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ…
Read 27377 times
Published in
ዜና
ሃሳባችንን በነፃነት በመግለፃችን ነው ከስራ የታገድነው፡፡ - ጋዜጠኞች ከአዲስ አበባና የዙሪያዋ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የኦሮሚያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ባካሄደው ግምገማ 20 ጋዜጠኞችን “ጠባብ የፖለቲካ አመለካከት አላችሁ” በሚል ገምግሞ ከሥራ ማገዱን ምንጮች ገለፁ፡፡ በማስተር ፕላኑ ዙሪያ በሚያዚያ…
Read 7679 times
Published in
ዜና
ሰልፉ የተከለከለው ብዙ ህዝብ ይወጣል በሚል ስጋት ነው - ፓርቲውዓረና አንድነትና ለልዑላዊነት ፓርቲ፤ “ፍትህና ውሃ ያስፈልገናል” በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ ሊያካሂድ የነበረው ሰላማዊ ሠልፍ “የፖሊስ ሀይል የለንም” በሚል እንዲሰረዝ መደረጉን የፓርቲው አመራር አቶ አብርሃ ደስታ ለአዲስ አድማስ…
Read 2022 times
Published in
ዜና
ጠቋሚዎች ህይወታችን ለአደጋ ተጋልጧል አሉበመንግስት የልማት ድርጅትነት የተመዘገበው የእለት ደራሽ የእርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ለከፍተኛ ሙስና መጋለጡን የገለፁ ጠቋሚዎች፤ ጉዳዩን ለፀረ-ሙስና ኮሚሽን በተደጋጋሚ ቢያሳውቁም እስካሁን መፍትሄ አለማግኘታቸውን፤ ህጋዊ ከለላ እንዳልተሰጣቸውም ተናግረዋል፡፡ ግዢዎች ያለጨረታና ትክክለኛ ባልሆኑ የጨረታ ሂደቶች ከመፈፀማቸውም በተጨማሪ፣ ጭነት ከማስጫን…
Read 2807 times
Published in
ዜና
ትልቁ የሕንድ ሥጋ አቀናባሪ፣ የቀዘቀዙ ምግቦች አዘጋጅና ኤክስፖርተር አላና ግሩፕ (Allana Group) በ20 ሚሊዮን ዶላር (በ400 ሚሊዮን ብር ገደማ) ካፒታል፣ በኢትዮጵያ ሶማሌና በኦሮሚያ ዞኖች፣ ሥጋ ለማቀነባበርና ኤክስፖርት ለማድረግ መስማማቱ ተገለፀ፡፡ ኩባንያው፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በኦሮሚያ ክልል በዝዋይ ከተማ አካባቢ በሰጠው 75…
Read 1835 times
Published in
ዜና
በፍ/ቤት የመከላከያ ምስክሮች እየተደመጡ ነውየረመዳን ፆም ዛሬ ወይም ነገ ይጀመራል ከአወሊያ ት/ቤትና ከእስልምና ምክር ቤት ምርጫ ጋር ተያይዞ የተጀመረው ተቃውሞ ያዝ ለቀቅ እያለ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ በየሳምንቱ አርብ ከጁምአ ፀሎት በኋላ የተለያዩ መፈክሮችን በማንገብ የታሰሩ የኮሚቴ አባላት እንዲፈቱ ጥያቄ ይቀርባል፡፡…
Read 3251 times
Published in
ዜና