ዜና

Rate this item
(1 Vote)
“ብፁዕነታቸው የከተራና ጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ አሜሪካ አቅንተዋል” ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ዋና ፀኃፊና የኒውዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ወደ አሜሪካ ማቅናታቸውን ተከትሎ፣ “አቡነ ጴጥሮስ ኮበለሉ” በሚል በማህበራዊ ትስስር ሚዲያዎች ሲሰራጭ የሰነበተው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን ቤተክህነት አስታወቀች። የቤተ-ክርስቲያናት የህዝብ ግንኙነት መምሪያ…
Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካና የእንግሊዝ ወታደራዊ ሃይል በየመን የሁቲ አማፂያን ወታደራዊ ተቋማት ላይ ከባድ ጥቃት መፈፀማቸው ተገለፀ፡፡የዓይን እማኞች ጥቃቱን፤ ተከትሎ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ፍንዳታዎች መከሰታቸውን ለሮይተርስ ያረጋገጡ ሲሆን፤ የአሜሪካው ፕሬዚዳት ጆ ባይደን ከትላንት በስቲያ በሰጡት መግለጫ፤ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በቡድኑ ላይ ተጨማሪ እርምጃ…
Rate this item
(0 votes)
አዋጭ ከቁጠባና ተቋም ከፍ ያለና ወደባንክ የተጠጋ በመሆኑ አብሮን እንዲሰራ ተስማምተናል (አቶ ዳገቶ ኩምቤ) አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበር የአባላቱን የውክልና ጉዳይ ለማረጋገጥ ያስችለው ዘንድ ከፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ሥምምነቱ የተፈፀመው ከትላንት በስቲያ ጥር…
Rate this item
(2 votes)
• በ4 ወራት ውስጥ ከ15 ሺ በላይ ቤት ፈላጊዎችን መዝግቧልበአራት ወራት ውስጥ 15 ሺህ 388 ቤት ፈላጊዎችን መመዝገቡን ያስታወቀው ኪ ሀውሲንግ ፋይናንስ ሶልሽን፤ በዛሬው ዕለት ከ6 ሰዓት ጀምሮ በዲ ሊኦፖል ሆቴል ባካሄደው ዕጣ የማውጣት ሥነሥርዓት 60 ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ መሪዎች፣ ኢትዮጵያን ለ50 ዓመታት የባህር ጠረፍ ተጠቃሚ የሚያደርግ የመግባቢያ ሰነድ መፈረማቸውን ተከትሎ፣ በቀጠናው አዲስ የጂኦ ፖለቲካ ውዝግብ መፈጠሩ እየተነገረ ነው። እስካሁን ድረስ በሱማሌላንድ እና በኢትዮጵያ መካከል በህግ የሚፀና ስምምነት ባይካሄድም እንኳንም በቀጠናው ውዝግብ ማስከተሉ አልቀረም ። በሁለቱም መንግሥስታት…
Rate this item
(1 Vote)
 • ኢትዮጵያውያን፣ ለልደት በዓልን ወደ እስራኤል ተጉዘዋል በብጹዕ አቡነ አብርሃም የተመራው የልዑካን ቡድን፣ በእስራኤል ኢየሩሳሌምን ጨምሮ በርካታ ታሪካዊና ቅዱሳን ሥፍራዎችን ለ5 ቀናት ጎብኝቶ፣ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰ ሲሆን፤ ሁሉም የጉብኝት ሥፍራዎች ሰላማዊና ምንም ዓይነት ሥጋት እንደሌለባቸው ማረጋገጡን አስታውቋል፡፡በእስራኤል የሚገኙ ቅዱሳንና ታሪካዊ…
Page 7 of 434