ዜና

Rate this item
(13 votes)
ባለፈው ሳምንት በተለያዩ የኦሮሚያ ወረዳዎች የ4 ሰዎች ህይወት በፀጥታ ኃይሎች ማለፉን ኦፌኮ ገለፀ፡፡ በነቀምት ላይ አንድ ወጣት መገደሉንና በምዕራብ መንዲ ወረዳ በመስቀል ደመራ ላይ የ15 ዓመት ታዳጊ መገደሉን የገለፀው ኦፌኮ፣ ነጆ በምትባል ከተማም አንድ ሰው ተገድሎ 5 ሰዎች በጥይት እንደቆሰሉ…
Rate this item
(32 votes)
በባህርዳር ከተማ መስቀል አደባባይ በተካሄደው የደመራ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኙትና የሰሞኑ አገራዊ የመወያያ አጀንዳ የሆኑት የባህርዳር ምዕራብ ጎጃም አዊና መተከል አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል አቡነ አብርሃምን የብአዴን ከፍተኛ አመራሮች ከትናንት በስቲያ አነጋገሯቸው፡፡ ከውስጥ አዋቂ ምንጮች…
Rate this item
(2 votes)
ሳምንታዊ የግል ጋዜጦች ከማተሚያ ቤት ችግር ጋር በተያያዘ ከሚወጡበት መደበኛ ቀናቸው እስከ 5 ቀን ዘግይተው እየወጡ ሲሆን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት፤ የጋዜጦችን ዘግይቶ የመውጣት ችግር ለመፍታት ጥረት በማድረግ ላይ ነኝ ብሏል። ችግሩን ለመፍታት የጋዜጣ አሳታሚዎች እስከ መስከረም 30 ቀን 2009…
Rate this item
(9 votes)
ኖርዝ ኢስት ኢንቨስትመንት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲና ከብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር በየዓመቱ የሚካሄድ ‹‹ሆሄ የኢትዮጵያ የሥነ ጽሁፍ ሽልማት›› ፕሮግራም ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡የሽልማት ዝግጅቱ ዓላማ በሀገራችን የንባብ ባህል እንዲጎለብት ማስቻል፣ በየዓመቱ የሚታተሙ መጽሐፍትን እንዲተዋወቁና የተሻሉት ደግሞ በተሸላሚነት እውቅና እንዲያገኙ…
Rate this item
(47 votes)
‹‹የህዝቡ ጥያቄ የስርአትና የፖሊሲ ለውጥ ነው›› በተሃድሶ ግምገማ ላይ ከሚገኙት አራቱ የኢህአዴግ ድርጅቶች ኦህዴድ ሊቀመናብርቱን ሰሞኑን ከሃላፊነት ያነሰ ሲሆን ተቃዋሚ ፓርቲዎች በየትኛውም ደረጃ የሚደረጉ የአመራር ለውጦች ለህዝብ መሰረታዊ ጥያቄ ምላሽ አይሆኑም ብለዋል፡፡ህዝብ የጠየቀው የስርዓትና የፖሊሲ ለውጥ እንጂ የግለሰቦች መቀያየርን አይደለም፤…
Rate this item
(38 votes)
በዲላ ዩኒቨርስቲ ‹‹የህሊና ፀሎት›› ጥያቄ ተቀባይነት አላገኘም በአገሪቱ የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች መንግስት ከመምህራን ጋር እያካሄደ ያለው ውይይቶች በተቃውሞና በውዝግብ የታጀቡ ሆነዋል፡፡ በጎንደርና በባህርዳር ውይይቱ በወጣው መርሃ ግብር መሰረት አለመካሄዱን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡መስከረም 4 በተጀመረው የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የመምህራን ውይይት ለ2 ቀናት ብቻ ብቻ…