ዜና

Rate this item
(2 votes)
“የተባረሩት ሙስና መኖሩን በመጠቆማቸው አይደለም”- ድርጅቱ በ“የእለት ደራሽ የእርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ሙስና እየተፈፀመ ነው” በሚል ርዕስ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በወጣ ዘገባ ምክንያት የድርጅቱ የህግ አገልግሎት ክልል ኃላፊ፤ ከስራ እንዲሰናበቱ መደረጋቸውን የገለፁ ሲሆን የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ በበኩላቸው፤ ስንብቱ የሙስና ጥቆማ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ከ612 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ከአላማጣ - መሆኒ - መቀሌ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ሃይል ማስተላለፊያ መስመር ሠርቶ አጠናቀቀ፡፡ በየካቲት 2004 ዓ.ም ስራው የተጀመረው የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር፤ 141 ኪሎ ሜትር የሚረዝም ሲሆን 230 ኪሎ ቮልት ኤሌክትሪክ ይሸከማል፡፡ ሙሉ…
Rate this item
(5 votes)
የጸረ ሽብርተኝነት ህጉ ይሻሻል ብለዋልከዚህ በፊት በሽብርተኝነት የተፈረደባቸው እንዲፈቱ ጠይቀዋል41 የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፣ የፕሬስ ነጻነት አቀንቃኞች፣ አለማቀፍና ክልላዊ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማትና የሙያ ማህበራት መንግስት በቅርቡ የሽብርተኝነት ክስ የመሰረተባቸውን ጋዜጠኞችና የዞን 9 ጦማርያን በአፋጣኝ እንዲፈታ ለጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ከትናንት በስቲያ…
Rate this item
(5 votes)
ባለፈው ሳምንት አርብ በታላቁ አንዋር መስጊድ የእስልምና እምነት ተከታዮች ያነሱትን ተቃውሞ ተከትሎ በፖሊስ የታሰሩ የእምነቱ ተከታዮች፣ ጋዜጠኞችና የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ፍ/ቤት ቀርበው ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው። የአዲስ ጉዳይ መጽሔት ፎቶ ጋዜጠኛ አዚዛ መሃመድ፣ የሰማያዊ ፓርቲ የብሄራዊ ም/ቤት አባል ወ/ሪት ወይንሸት ሞላና…
Rate this item
(1 Vote)
“በደህንነቶች የሚደርስብኝን ጫና መቋቋም አልቻልኩም” በ“ሰንደቅ” ጋዜጣ ላይ ከሪፖርተርነት እስከ ከፍተኛ አዘጋጅነት ድረስ የሰራውና በቅርቡ የተመሰረተው “የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ” የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው ጋዜጠኛ ዘሪሁን ሙሉጌታ አገር ጥሎ ተሰደደ፡፡ ከሶስት ዓመት በፊት ጀምሮ የደህንነት ኃይሎች ሲያደርጉበት የነበረውን ክትትል ተቋቁሞ ስራውን…
Rate this item
(1 Vote)
በ30 ሚ.ብር ካፒታል የሚቋቋመው ኩባንያ በአንድ ዓመት ውስጥ ሥራ ይጀምራል\ ሆላንዳውያን ባለሃብቶች አዲስ የመኪና መገጣጠሚያ ኩባንያ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ለማቋቋም የፕሮጀክት አዋጪነት ጥናት እያከናወኑ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ አዲሱ የመኪና መገጣጠሚያ ኩባንያ ቀድሞ በሆላንድ መንግስት ድጋፍ ተቋቁሞ የነበረውን “ሆላንድ ካር”…