ዜና

Rate this item
(8 votes)
አንድ ሰው በበሽታው ሞቷልየክልሉ ጤና ቢሮ በሽታው ኢቦላ አይደለም ብሏል በሽተኞች ላይ ደም ማስመለስና ማስቀመጥ ተስተውሏልበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምግብ መበከል ሊሆን ይችላል ተብሎ የተጠረጠረ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ በሁለት ሰዎች ላይ መከሰቱንና አንደኛው መሞቱን የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሃብታሙ ታዬ…
Rate this item
(0 votes)
ሴት ተከሳሾች የመብት ጥሰት እየተፈፀመብን ነው ብለዋል አገሪቱን በሽብር ለማናወጥና በአመፅ ለመበጥበጥ አሲረዋል፣ የሽብር ስልጠናዎችን ወስደዋል፣ ይህን ለማስፈጸም ኦነግና ግንቦት ሰባት ከተባሉ አሸባሪ ቡድኖች ጋር በመገናኘት፣ ገንዘብ በመቀበልና በህቡዕ በመደራጀት የሽብር ወንጀል ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል በሚል በፌደራል አቃቤ ህግ በሽብርተኝነት…
Rate this item
(1 Vote)
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ከአራት ዓመት በፊት የዲሲፕሊን ጥሰት ፈፅማችኋል በሚል በቀድሞው የስራ አስፈፃሚ ከፓርቲው የተሰናበቱት የእነ አቶ ማሙሸት አማረ ውዝግብ ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ መኢአድ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ በጽ/ቤቱ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ እነ አቶ ማሙሸት የመኢአድ ህፈት ቤት…
Rate this item
(5 votes)
ለሁለት ሳምንታት የዘለቀው የ“ጎጆ እቁብ” የአባልነት ምዝገባ ላልተወሰነ ጊዜ ማቆሙንና ገንዘብ የመሰብሰብ ስራው እንዳልተጀመረ መስራቹ አቶ ናደው ጌታሁን የገለፁ ሲሆን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ከእቁቡ ጋር ይሰራሉ የተባሉ አምስት ባንኮች ምንም አይነት የሥራ ግንኙነት እንደሌላቸው አስታውቀዋል፡፡ “ጐጆ እቁብ” ለአዲስ አድማስ…
Rate this item
(3 votes)
በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ለመምከር ታስቦ በኢትዮጵያ፣ በግብጽና በሱዳን መካከል የተጀመረውና ከስምንት ወራት በፊት ተቋርጦ የነበረው የሶስትዮሽ ድርድር፣ በመጪው ሰኞ በሱዳን ርእሰ መዲና ካርቱም እንደሚቀጥል ኢጅፕት ኢንዲፐደንት ትናንት ዘገበ። ከግብጽ የመስኖ ሚኒስትር የተገኘውን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ የሶስቱ ሃገራት…
Rate this item
(2 votes)
ዋንኞቹ የወንጀል ፈጻሚዎች እስከአሁን አልተያዙምህገወጡ “ማር” በመርካቶና በድፍን አዲስ አበባ ሲከፋፈል ነበር ስኳርን ለሰው ጤናና ደህንነት አደገኛ ከሆኑ ባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀልና በማቅለጥ ማር አስመስለው እያመረቱ ለገበያ ሲያቀርቡ እጅ ከፍንጅ የተያዙት ተጠርጣሪዎች፣ እያንዳንዳቸው በአንድ ሺህ ብር ዋስትና እንዲለቀቁ የኮልፌ ቀራንዮ…