ዜና

Rate this item
(7 votes)
በኢትዮጵያ ከ104 ሺ በላይ ኤርትራውያን ስደተኞች ይገኛሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ትብብር ቢሮ ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት፣ በየዕለቱ ከ200 በላይ ኤርትራውያን ድንበር አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ እንደሚገቡ መግለጹን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘገበ፡፡በኤርትራ መንግስት አስተዳደር የተማረሩ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የአገሪቱ ዜጎች አገራቸውን…
Rate this item
(2 votes)
በ“ክልሉ ባለፉት ሶስት አመታት ብቻ 5ሺህ ያህል ሰዎች ታስረዋል” የእንግሊዝ ጋዜጦች ኢትዮጵያ በየአመቱ የሚሰጣትን ከ9 ቢ. ብር በላይ እርዳታ ተቃውመውታል የኢትዮጵያ መንግስት የእነአምነስቲን ሪፖርት መሰረተ ቢስ ነው ይላል በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሶስት አመታት 5ሺህ ያህል ሰዎች ኦነግን ትደግፋላችሁ፣ መንግስትን ትቃወማላችሁ…
Rate this item
(2 votes)
ቦርዱ ጉዳዩን እየመረመርኩ ነው ብሏል ቅሬታ አቅራቢዎቹን የፓርቲው መዋቅር አያውቃቸውም ተብሏል የኢ/ር ግዛቸው ሽፈራውን ከስልጣን መልቀቅና ጠቅላላ ጉባኤው ሳይወስን አዲስ ፕሬዚዳንት መመረጡን የተቃወሙ የአንድነት ፓርቲ የተለያዩ ዞኖች አመራሮች የተቃውሞ ደብዳቤያቸውን ለምርጫ ቦርድ ያስገቡ ሲሆን ቦርዱ ጉዳዩን እየመረመርኩ ነው ብሏል፡፡ የፓርቲው…
Rate this item
(1 Vote)
*መጪው አገር አቀፍ ምርጫ ግንቦት 16 ይካሄዳልየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዘንድሮ አገራዊ ምርጫ የጊዜ ሰሌዳን ይፋ ያደረገ ሲሆን በተወዳዳሪ ፓርቲዎች የሚቀርቡ ቅሬታዎችን ለመፍታትም ቦርዱ ከምንጊዜውም በተሻለ መዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡ ከትንት በስቲያ በሚኒስትር ማዕረግ የቦርዱ ሰብሳቢ ፕ/ር መርጋ በቃና እና ምክትሎቻቸው በሰጡት…
Rate this item
(1 Vote)
 መላውን ዓለም ስጋት ላይ በጣለው የኢቦላ በሽታ የተጠቁ ወገኖችን ለመታደግ ወደ ምእራብ አፍሪካ አገራት ለመሄድ የሚፈልጉ 220 በጎ ፈቃደኞች እንደተመዘገቡ ተገለጸ፡፡ በጎ ፈቃደኞቹ በመጪው ሳምንት ልዩ ስልጠና ከተሰጣቸው በኋላ ወደ ላይቤሪያ፣ ጊኒና ሴራሊዮን ይሄዳሉ ተብሏል፡፡ በፍጥነት ከሰው ወደ ሰው በመተላለፍ…
Rate this item
(1 Vote)
በኦሮሚያ ክልል የሚገኙትን የአዳማና ሞጆ አካባቢዎች የሚሸፍን የዲጂታል ቶፖግራፊ ካርታ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ካርታ ስራዎች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው ጃይካ ከተባለው ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት ጋር በትብብር የሚሰራው ዲጂታል ቶፖግራፊ ካርታ፣ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ አዲሱ ካርታ ኤጀንሲውን ወደ…