ዜና

Rate this item
(1 Vote)
25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው ለ10 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች 15 ሚሊዮን ብር ለግሷልህብረት ባንክ ጠቅላላ የሀብት መጠኑ 84 ቢሊዩን ብር መድረሱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ይህን የገለፀው የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዩቤልዩ በዓል እያከበረ ባለበት ወቅት ነው፡፡ባንኩ ከትላንት በስቲያ ምሽት በሸራተን…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ በማዕድን ሃብት የታደለች ድንቅ ሀገር ናት። ይህንን ሃብት አልምተን ለመጪው ትውልድ የተሻለች ሀገር ማስረከብ አለብን። ዛሬ የተከፈተው የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖም የኢትዮጵያን የማዕድን አቅም በማሳየት በዘርፉ ያለውን ኢንቨስትመንት ያነቃቃል።
Rate this item
(0 votes)
• ስፖርቱ መስፋፋቱ በሥነ ምግባር የታነፁ ዜጎችን ለማፍራትጉልህ አስተዋፅኦ ያበረክታል ተብሏልየኢትዮጵያ ሌጀንድ ኢንተርናሽና ፕሮ ቴኳንዶ ፌደሬሽን፣ የቴኳንዶና የማርሻል አርት ስፖርትን በት/ቤቶችና በመዝናኛ ቦታዎች ለማስፋፋትና ለማጠናከር የሚያስችለውን የስምምነት ሰነድ ከአሴቅ ዲኮርና ኢቨንት ኦርጋናይዜሽን ጋር ትላንት ተፈራረመ፡፡ የስምምነቱ ዋና ዓላማ፤ የቴኳንዶና የማርሻል…
Rate this item
(1 Vote)
• ማህበሩ 70 ቢሊዮን ብር ለብድር ማቅረቡ ተነግሯልየኢትዮጵያ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ማህበር የተመሰረተበትን የ25ኛ ዓመት የኢዮቤልዩ ክብረ በዓል በመጪው ሳምንት በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብር ተገለፀ፡፡ በዝግጅቱ ላይ በአገሪቱ በልማቱ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከተውና የ25 ዓመታት እድሜ ያስቆጠረው የማይክሮፋይናንስ ዘርፍ ኅዳር 18ን…
Rate this item
(1 Vote)
• ጉምሩክ 237 ተሽከርካሪዎችን በሃራጅ ለመሸጥ የጀመረውን እንቅስቀሴ መንግሥት እንዲያስቆምላቸው ጠይቀዋል• ገንዘብ ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ለሚኒስትሮች ም/ቤት ያቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ተጥሷል ብለዋል• ቅሬታ አቅራቢዎቹ አቤቱታቸውን በተደጋጋሚ ለመንግሥት አካላት ማቅረባቸውን ተናግረዋል ከስደት ተመላሾችና ያገለገሉ ተሽከርካሪ አስመጪዎች፣ ጉምሩክ፣ የመንግሥት ውሳኔን በመጣስ፣ ከውጭ…
Rate this item
(1 Vote)
የ“ፍትሕ መጽሔት” ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፣ ዛሬ ኅዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም. በጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከጠበቆቹ ጋር ቀርቧል።ፍርድ ቤቱ በዛሬው ዕለት ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው፣ በባለፈው ቀጠሮ ፣ የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጠበቆች፤ “የጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ…
Page 13 of 436