ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) ከእስር መፈታታቸው ተሰማ፡፡ ከስድስት ዓመት በፊት ነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ በቁጥጥር ስር የዋሉትና እስካሁን በእስር ላይ የቆዩት አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር፤ ከእስር የተለቀቁት ዐቃቤ ሕግ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮ - ሮቦ ሮቦቲክስ፤ በነገው ዕለት ሐሙስ፣ የ2024 የአፍሪካ ሮቦቲክስ ቻምፒዮንሺፕ ውድድሩን በኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል የሚጀምር ሲሆን፤ ቅዳሜ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ለማወቅ ተችሏል፡፡ መርሃ ግብሩ በአዲስ አበባ ለሁለተኛ ጊዜ የሚካሄድ ዓመታዊ የሮቦቲክስ ወድድር መሆኑን የኢትዮ-ሮቦ ሮቦቲክስ መሥራችና…
Rate this item
(0 votes)
ኦቪድ ሪልእስቴት፤ “አንድ ቀን፣ አንድ ህልም፣ አንድ ዕድል” በሚል መሪ ቃል በትላንትናው ዕለት ከጠዋቱ 4 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት በስካይላይት ሆቴል፣ ለአንድ ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ የቤቶች ሽያጭ በታላቅ ቅናሽ (40 %) ያከናወነ ሲሆን፤ በዚህም የሽያጭ መርሃ ግብር አብዛኞቹ…
Rate this item
(0 votes)
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሲሰሩ የነበሩ የቀድሞ ባልደረቦች ማህበራቸውን ወይም ‹‹አፊክሰን›› የመሰረቱበትን 25ኛ ዓመት ክብረ በአል ቅዳሜ የካቲት 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ በኢሲኤ አዳራሽ አክብረዋል፡፡ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአፊክስ የክብር አባል ሲሆኑ፤ ሌሎችም በአለም አቀፍ ደረጃ ሀገራቸውን ያስጠሩ…
Rate this item
(2 votes)
ያለ ማሲያዣ ለወጣቶችና ስራ ፈጣሪዎች ገንዘብ ማበደር የሚያስችል አማራጭን ይዤ መጥቻለሁ ያለው ከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ በትላንትናው ዕለት በይፋ ተመርቋል።የከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ነፃነት ደነቀ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ መስፈርቶችን በሟሟላት ሙሉ እውቅና እና ፍቃድ በመያዝ ወደ ስራ…
Saturday, 09 March 2024 20:06

11ቢሊየን

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሰሞኑን ለመጀመሪያ ጊዜ 20 ግዙፍ ቦይንግ 777X-9 አውሮፕላኖች ለመግዛት ከቦይንግ ጋር ተፈራርሟል።የአውሮፕላኖቹ ዋጋ እስከ 11ቢ. ዶላር ይገመታልአውሮፕላኑ 50 የቢዝነስና 390 የኢኮኖሚ መቀመጫዎች አሉትአየር መንገዱ አውሮፕላኖቹን በማዘዝ ከአፍሪካ ቀዳሚው ነውእ.ኤ.አ ከ2027 እስከ 2030 አውሮፕላኖችን ይረከባል
Page 2 of 434