ዜና

Rate this item
(2 votes)
 “መንግስት የህብረተሰቡን ነፃነትና ደህንነት ማረጋገጥ ይገባዋል” በአማራ ክልል በምዕራብ ጎንደርና አካባቢው ተደጋጋሚ የንጹሃን ዜጎች እገታ እየተፈጸመ መሆኑን የጠቆመው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ለማምለጥ የሚሞክሩም ግድያ እየተፈጸመባቸው መሆኑን አመልክቷል።ኢሰመጉ ከአካባቢው አሰባስቤያለሁ ባለው መረጃ፤ህፃናትና ሴቶችን ጨምሮ አቅመ ደካሞችን በማገት ከፍተኛ መጠን…
Rate this item
(0 votes)
በወለጋ የተገደሉት አስክሬን ማንሳት አልተቻለም በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ፣ሀሮ፣ባጊጭ እና ከረሙ ቀበሌዎች ከመስከረም 2014 ጀምሮ ባሉ ተከታታይ ቀናት በሸኔ ታጣቂዎች በነዋሪዎች ላይ ጥቃት እየተፈፀመ መሆኑን፣ በዚህም ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ሰዎች መገደላቸውንና ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶች በከፋ ሁኔታ መባባሳቸውን ኢሠመጉ…
Rate this item
(0 votes)
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች፣ ለህወኃት ታጣቂዎች እንደሚያደሉና በሳውዲ በእስር ላይ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆችን ወደ ሩዋንዳ ለማስገባት የሚንቀሳቀሱ መሆናቸውን ያጋለጡ ሁለት የድርጅቱ ኃላፊዎች ከስራቸው ታግደው ወደ ኒውዮርክ መጠራታቸው ታውቋል፡፡በተባበሩት መንግስታት ስር የሚገኘው የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) የኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮ-ቴሌኮም ከፍተኛ የዳታ አጠቃቀም በሚታይባቸው የሀገራችን ከተሞች የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አገልግሎት ለማስፋፋት በያዘው ስትራቴጂዊ ዕቅድ መሰረት የመጀመሪያውን ዙር የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ስራውን በ92 ከተሞች አጠናቆ አገልግሎት ማስጀመሩ ይታወሳል።የመጀመሪያ ዙር የማስፋፊያ ሥራ በተጠናቀቀበት ወቅት እንደተገለጸው፣ በ2014 በጀት…
Rate this item
(13 votes)
• የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ ጉዳይ ለ10ኛ ጊዜ ያካሄደው ስብሰባ ያለ ውጤት ተበትኗል • የአውሮፓ ፓርላማ በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ ለመጣል እየተዘጋጀ ነው • በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንየአውሮፓ ፓርላማ ያቀረበውን ረቂቅ ሃሳብ ተቃወሙ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት በአገሪቱ ላይ ጫና ለማሳደር…
Rate this item
(3 votes)
 በደቡብ ክልል በጋሞጎፋ ዞን ቁጫ ወረዳ ዜጎችን በህገ-ወጥ መልኩ ከስራ የማፈናቀልና ህገ-ወጥ እስርን ጨምሮ የተለያዩ ሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየተፈጸሙ መሆኑን ኢሰመጉ አስታወቀ።የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ከትናንት በስቲያ ይፋ ያደረገው አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ ከቁጫ ወረዳ የደረሰውን ጥቆማ ተከትሎ ባደረገው ምርመራ እና…
Page 5 of 365