ዜና

Rate this item
(0 votes)
በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ጦርነት ከተሰጠው ትኩረት ባሻገር በሰው ሠራሽና ተፈጥራዊ አደጋዎች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎችም ትኩረት እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ጥሪ አቀረበ፡፡በኢትዮጵያ በሁሉም አካባቢ የሚኖሩ ዜጎች ሰላምና ደህንነት መረጋገጥ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆን አለበት ሲል በመግለጫው ያመለክተው…
Rate this item
(9 votes)
- በውጫሌ ከተማ ነዋሪዎች ላይ ከባድ ጉዳት አድርሰዋል ። - በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ አምባሰል ተለሁደሬና ወረባቦ ላይ ጦርነቱ ቀጥሏል። - የተፈናቃዮች ቁጥር ከአቅም በላይ ሆኗል ተብሏል በአማራ ክልል፣ ደቡብ ወሎ ዞን ውስጥ በሚገኙ 4 ወረዳዎች ላይ ከህውሃት ታጣቂ ሃይሎች…
Rate this item
(3 votes)
 • የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጦርነቱ እንዲቆም ዳግም ጥሪ አቅርቧል • የህውሃት ታጣቂ ቡድን በሰሞኑ የአየር ድብደባ ከፍተኛ ውድመት ደርሶበታል • ትናንት አየር ሃይል ለ4ኛ ጊዜ የህውሃት ወታደራዊ ማሰልጠኛን ደብድቧል አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ አየር ሃይል ሰሞኑን በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ…
Rate this item
(3 votes)
• በክልሎቹ 1ሺ 436 የጤና ተቋማት ወድመዋል • 1.8 ሚሊዮን ሰዎች ተፈናቅለዋል ከቀናት በኋላ (ጥቅምት 24 ቀን 2014) አንደኛ አመቱን የሚደፍነው የህውሃት ሃይል የቀሰቀሰው ጦርነት ወደ አማራና አፋር ክልል ከተስፋፋ ወዲህ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ዜጎች መፈናቀላቸው፤ 1ሺ 436 የጤና ማዕከላት…
Rate this item
(1 Vote)
ተደጋጋሚ ዘር ተኮር ጥቃት በሚፈፀምበት የኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋና ሆሮ ጉድሩ ወለጋ አካባቢዎች የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ የሚችል በቂ የጸጥታ ሃይል እንዲሰማራ የኢትዮጵያ ሰበአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ።ኮሚሽኑ በቅርቡ በተለይ በምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ የተፈጸመውን ዘር ተኮር ጥቃት አስታውሶ አሁንም በአካባቢው…
Rate this item
(2 votes)
ቢጂአይ ኢትዮጵያ ከአጋሩ ካርፒዲየም ፒኤልሲ ጋር በጋራ በሰሜን ጦርነት ከሰሜን ጎንደር ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች ግምቱ 1.ሚ ብር የሚሆን የምግብ ድጋፍ አደረጉ። ባለፈው ሳምንት ጥቅምት 5 ቀን 2014 ዓ.ም ባህርዳር ከተማ የድጋፍ ርክክቡ የተደረገ ሲሆን ይህ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም በቢጂአይ ኢትጵያ…
Page 4 of 365