ዜና

Rate this item
(2 votes)
 ከ1 ሚሊዮን በላይ ተፈናቅለዋል በአማራ ክልል በሚደረገው ጦርነት ምክንያት ከ6 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ለረሃብ አደጋ መጋለጡን የአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትናና ልዩ ድጋፍ የሚሹ አካባቢዎች ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ።በህውኃት ወራሪ ሃይል ጦርነት በተሳተፈባቸውና በወረራ በተያዙ የክልሉ የረሃብ አደጋ ማንዣበቡን ነው…
Rate this item
(2 votes)
 “ለኢትዮጵያውያን የቀረበው ወቅታዊ ምርጫ ነፃነት ወይም ሞት ነው” አለማየሁ አንበሴ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ለክብራቸው ለነፃታቸውና ለሃገራቸው አንድነት መጠበቅ የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው አሸባሪውና ሃገር አፍራሹ ህወኃት ላይ በሚወሰደው እርምጃ ግንባር ቀደም ተካፋይና የታሪክ ባለቤት እንዲሆኑ እናት ፓርቲ ጥሪ አቀረበ፡፡እናት ፓርቲ “በኢትዮጵያ ህዝብ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ረቡዕ አዲስ አበባ የገቡት የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጄፈር ፌልትልማን ከምክትል ጠ/ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደመቀ መኮንን፣ ከመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይና ከገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ጋር ተወያዩ፡፡በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈጠረው ጦርነት መፍትሔ ለማፈላለግ ነው ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የተባሉት…
Rate this item
(0 votes)
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ የአገርን ህልውና እና ሉዓላዊነት እንዲሁም የሰላማዊ ዜጎችን ደኅንነት ለመጠበቅ አስፈላጊ ነው ብሎ ሲያምን፡-1. በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል መከላከያ ኃይልን ወይም የትኛውንም ሌላ የፀጥታ አካል በማሰማራት ሰላምና ፀጥታ እንዲያስክብሩ ትዕዛዝ ሊሰጥ ይችላል፤2. እድሜያቸው ለወታደራዊ አገልግሎት የደረሱና የጦር…
Rate this item
(1 Vote)
 • እስከ ትላንት ከ10 ሺ በላይ ሰዎች የጦር መሳሪያዎቻቸውን አስመዝግበዋል • ፖሊስ አዲሱን የደንብ ልብስ በማይለብሱ አባላቶች ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ፡፡ የጦር መሳሪያዎች በእጃቸው የሚገኝ ማናቸውም ግለሰቦች በአስራ አንዱም ክፍለ ከተሞች ፖሊስ መምሪያዎችና በሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በግንባር በመገኘት እንዲያስመዘግቡ የቀረበው…
Rate this item
(4 votes)
የሽብር ቡድኑ ሕወሓት፣ ያሳደገች እናቱ ላይ የመከራ ቋጥኝ እንደሚጭን ክፉ ልጅ፣ አሁንም ለኢትዮጵያ የመከራ ቋት መሆኑን ቀጥሏል። በጥላቻ ፕሮፓጋንዳው አነሳስቶ የሰበሰባቸውን ኃይሎች ይዞ በአራት ግንባሮች ተኩስ ከፍቶ ሀገር የማፍረስ ተግባሩን ገፍቶበታል። መከላከያ ሠራዊታችና የእናት ሀገር ጥቃት ግድ የሚለው የወገን ጦር…
Page 3 of 365