ዜና

Rate this item
(3 votes)
“አሁንም መሰል ሴራዎችን ማጋለጤን እቀጥላለሁ” የቀድሞ የሃገር ሽማግሌዎች መማክርት አመራር በነበሩት ፕ/ር ኤፍሬም ይስሃቅ የተመራውንና የቀድሞ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እሌኒ ገ/መድህንን (ዶ/ር) ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎች የተሳተፉበትን ምስጢራዊ ውይይት ያጋለጡት የታሪክ ተመራማሪውና ጋዜጠኛው ጄፍ ፒርስ፤ አሁንም የኢትዮጵያን ህልውና…
Rate this item
(1 Vote)
 የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፤ ሀገራችን በውስጥና በውጪ ጠላቶች የተደቀነባትን አደጋ በጀግኖች ልጆቿ መራር ትግልና መስዋዕትነት በድል እንደምትወጣ ሙሉ እምነት አለው፡፡ ጠላቶቻችን በደማቅ የአሸናፊነት ታሪካችን ብቻ ሳይሆን በብሩህ ተስፋችንም ጭምር ፊታቸው ጠቁሯል በዚህም ዛሬም እንደ አራዊት እርስ በእርስ ሊያናክሱንና ሊያጠፋፉን፤…
Rate this item
(1 Vote)
“የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ መንግስት በህወኃትና ግብረ አበር አማፂያን ተከቧል፤ በቅርቡ መውደቁ አይቀርም” ሲሉ የሰነበቱት ዓለማቀፉ የውጭ መገናኛ ብዙኃን፤ የጠ/ሚኒስትሩን ወደ ጦር ግንባር መዝመት በአብዛኛው አዛብተው ነው የዘገቡት።ህወኃት በጦርነት ድል የቀናው ሲመስላቸው ዝምታን የሚመርጡት አሊያም በመንግስት ላይ ጫና በሚፈጥሩ ተግባራት…
Rate this item
(7 votes)
ኬንያ “ኢትዮጵያ እርዳታችንን ስትፈልግና ስትጠይቀን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ ብላለች በህወኃት የሽብር ቡድን በተከፈተውና ከአንድ ዓመት በላይ ባስቆጠረው ጦርነት እንቅልፍ ያጣችው አሜሪካ፤ በጉዳዩ ጣልቃ በመግባት የሽብር ቡድኑን ከመንግስት ጋር ለማደራደር ጥረት ማድረጓን ቀጥላለች፡፡ አገሪቱ ጦርነቱን በቅርበት የሚከታተሉ ልዩ መልዕክተኛ የሰየመች ሲሆን…
Rate this item
(5 votes)
 በኢትዮጵያ ላይ የውጭ ሃይሎች ጣልቃ ለመግባት የሚያደርጉትን ጥረት እንደምትቃወም ያስታወቀችው ጅቡቲ፤ መሬቷም የአየር ክልሏም በጎረቤቶቿ ላይ ለሚደረግ ጣልቃ ገብነት መጠቀሚያ እንደማይውል አሳስባለች፡፡በጅቡቲ የሚገኘው የአሜሪካ ጦር አዛዥ ከሰሞኑ “በኢትዮጵያ እየተካሄደ ካለው ጦርነት ጋር ተያይዞ በአገሪቱ በተለይም በመዲናዋ ቀውስ የሚከሰት ከሆነ፣ የአሜሪካ…
Rate this item
(1 Vote)
- በአንድ ሳምንት ብቻ በርካታ አደንዛዥ እፆች፣ በ10 ሺዎች የሚቆጠር ጥይት፣ ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎችና ሽጉጦች ከ270 በላይ ሲም ካርድ ተገኝተዋል - ፖሊስ በአስክሬን ሳጥን ተቀበረ የተባለው ጦር መሳሪያ አለመሆኑን አረጋግጧል አረጋግጫለሁ ብሏል። አዲስ አበባን ከህገ-ወጥ የጦር መሳሪያና ህገ-ወጥ ተግባራት የማፅዳቱ ስራ…
Page 2 of 366