ዜና

Rate this item
(3 votes)
የአሜሪካ የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚከታተል ቡድን ልትልክ ነው የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ሁኔታ አሳስቦኛል ያለው የአሜሪካ መንግስት፤ ጉዳዩን የሚከታተል ልዩ ልኡክ ማደራጀቱን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሃላፊው አንቶኒ ብሊንከን ያስታወቁ ሲሆን የትግራይ ጦርነት ከ45 ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት ማድረሱ ተገልጿል፡፡በቀጣይ ሳምንት በይፋ…
Rate this item
(2 votes)
• በአዲስ አበባ በአንድ ቀን ብቻ 514 ሰዎች ፅኑ ህሙማን ክፍል ገብተዋል • በቫይረሱ የስርጭት መጠን ሲዳማ ክልል ቀዳሚ መሆኑ ተረጋግጧል ከተመረመሩ ሰዎች 67 በመቶ ያህሉ በቫይረሱ ተይዘዋል የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በአገራችን በከፍተኛ ደረጃ እየተሰራጨ ሲሆን በየቀኑ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች…
Rate this item
(4 votes)
• “ጥላቻና ግጭትን የሚያባብሱና የፌደሬሽኑን ህልውና አደጋ ላይ የሚጥሉ ጉዳዮች በአባላቱ ተነስተዋል” • በም/ቤቱ የሚነሱ ጉዳዮች ከህግ፣ከፖለቲካ ከሞራልና ከሃይማኖት አኳያ የሚገመገም ኮሚቴ አለ • ምክር ቤቱ ህዝቡንና መንግስትን በይፋ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አሰራር በሴራ ፖለቲካ መጣሱ ተገለፀ፡፡…
Rate this item
(2 votes)
 ከቅዳሜ መጋቢት 11 ቀን 2013 ጀምሮ በግጭት ውስጥ የቆየው ሸዋሮቢት አጣዬ፣ ከሚሴና ሌሎች አካባቢዎች በኮማንድ ፖስት እንዲተዳደሩ የተወሰነ ሲሆን በአንዳንድ አካባቢዎች ግጭቶች መቀጠላቸውን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቁመዋል፡፡ መነሻው በውል ባልታወቀው ሁከትና ግርግር በአጣዬ፣ ሸዋሮቢት፣ ሰንበቴ፣ ከሚሴ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በሳምንቱ…
Rate this item
(0 votes)
የግብጽና ሱዳን ወታደራዊ ስምምነት ኢትዮጵያን አያሰጋትም የኢትዮ ሱዳን የድንበር ጉዳይ በትዕግስት መያዙን ያስገነዘቡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፤ ከሱዳን ጋር ጦርነት እንገባለን አንገባም የሚለው መናገር አሁን አይቻልም ብለዋል፡፡ሰሞኑን ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክተው ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፤…
Rate this item
(0 votes)
ከተመሰረተ ከሶስት አስርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረውና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የመድረክ አባል ፓርቲ የነበረው የሲዳማ አርነት ንቀናቄ (ሲአን) እና የብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ፅ/ቤት ቅንጅት መፍጠራቸውን አስታውቀዋል፡፡ ሁለቱ የፖለቲካ ድርጅቶች ከሃምሌ 2012 ጀምሮ እንዴት በክልሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ እንደሚሰሩ ሲነጋገሩ…
Page 10 of 351