ዜና

Rate this item
(6 votes)
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ለውጥ ጎዳና የገባነው በመንገዱ ላይ ችግሮች አይገጥሙንም በሚል እሳቤ አልነበረም፡፡ ሀገራችን ትከሻ ላይ የተቆለለውን የበዛ ችግር ከነውስብስብነቱ ተረድተን እንጂ፤ አቅልለን አይተን አልተነሳንም፡፡ ለዘመናት ሲከመር ቆይቶ ወደ ግዙፍ ተራራነት የተለወጠው ሀገራዊና ቀጠናዊ ችግሮች በቀላሉ መወገድ…
Rate this item
(1 Vote)
መንግስት በሰሜን ሸዋ አካባቢዎች የተፈጸመውን ጥቃት ቀድሞ መከላከልና ማስቆም ያልቻለበትን ምክንያት እንዲሁም ስለቀጣይ እርምጃዎቹ ይፋዊ ማብራሪያ እንዲሰጥ የጠየቀው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሠመጉ)፤ የችግሩ አዝማሚያ ሃገር አጥፊ ነው ብሎታል፡፡“የድርጊቶቹ አፈጻፀምም ሆነ አዝማሚያ አገራችን ላይ የተደቀነውን ትልቅ ችግር አመላካች በመሆኑ የአገራችን…
Rate this item
(1 Vote)
በኮቪድ-19 እና በትግራይ በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት የኢትዮጵያ ዓመታዊ እድገት ከ18 ዓመታት በኋላ ከፍተኛ መቀዛቀዝ እንዳጋጠመው አለማቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) በሪፖርቱ አስታውቋል፡፡በተያዘው የፈረንጆቹ 2021 ኢትዮጵያ አማካይ እድገቷ 2 በመቶ እንደሚሆን የተነበየው አይኤምኤፍ፤ ይህም እ.ኤ.አ ከ2003 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ማሽቆልቆል የታየበት…
Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ ሀናን ዳቦ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ፣ በግንባታ ላይ የነበረ ጅምር ህንፃ ትላንት ተደርምሶ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ከ40 በላይ ሰራተኞች በህንጻ ግንባታው ላይ ተሰማርተው እየሰሩ በነበረበት ወቅት መንስኤው እስከ አሁን በግልፅ ባልታወቀ ሁኔታ ግንባታው በመደርመሱ ሳቢያ በስራ ላይ…
Rate this item
(2 votes)
 በአገራችን ለ10ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዳግም ለ24ኛ ጊዜ የሚከበረው ዓለም አቀፍ የፓርኪንሰን ቀን ከትናንት በስቲያ ተከበረ፡፡ “ትኩረት ለፓርኪንሰን ሕሙማን” በሚል መሪ ቃል በተከበረው በዚህ በዓል ላይ የፓርኪንሰን ህሙማን የሚገጥማቸውን የጤና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የሚዳስሱ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ቀርበዋል፡፡በፕሮግራም ላይ…
Rate this item
(13 votes)
ከሳምንት በፊት በታጠቁ ኃይሎች ከፍተኛ ጥቃት በተፈጸመበትና በርካቶች በተገደሉበት የሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬና አካባቢው፣ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በታጠቁና በተደራጁ ኃይሎች ከፍተኛ ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑ ተገለፀ። በጥቃቱ እስከ አሁን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ዜጎች መገደላቸው የተጠቆመ ሲሆን በከተማዋ የሚገኙ በርካታ መኖሪያ ቤቶች…
Page 7 of 351