ዜና

Rate this item
(0 votes)
 መንግስት ቀጣዩ ምርጫ ጤናማ በሆነ ድባብ እንዲካሄድና በቅድመ ምርጫም ሆነ ድህረ ምርጫ ሊፈጠሩ የሚችሉ ግጭቶችን መቀነስ የሚያስችሉ ተግባራትን እንዲከናውን የአሜሪካ መንግስት ጠየቀ።የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በግንቦት 29 መግለጫው፤ ምርጫው በበርካታ አስቸጋሪ ሁኔታዎች መሃል የሚካሄድ እንደመሆኑ ለግጭት መንስኤ እንዳይሆን ቅድመ…
Rate this item
(2 votes)
ሰብልን ከወፎች የሚከላከሉ የሰለጠኑ ጭልፊቶችንም አስመጥቷል ቢጂአይ ኢትዮጵያ ሰብልን ከወፎች ለመከላከል የሚያስችልና በአፍሪካ የመጀመሪያው ነው የተባለውን አዲስ ቴክኖሎጂ፤ መጠቀም መጀመሩን ይፋ አደረገ። ቴክኖሎጂው ድሮን (ሰው ሰራሽ በራሪ ወፍ) እና ሰብልን ከወፎች በመከላከል ተግባር ላይ የሰለጠኑ ጭልፊቶችን የሚያካትት ነው።ቢጂአይ ኢትዮጵያ ዝዋይ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ አቡነ ማቲያስ፣ በቪዲዮ አስተላለፈውታል በተባለ መግለጫ፤ #በትግራይ ክልል የዘር ማጥፋት ወንጀል; መፈጸሙን የገለጹ ሲሆን በጉዳዩ ዙሪያ በተደጋጋሚ የሰጡት አስተያየት ለህዝብ እንዳይደርስ መታገዱን ተናግረዋል፡፡ ፓትርያርኩ በዚህ የ14 ደቂቃ የቪዲዮ መግለጫቸው፤ጦርነቱን ተከትሎ በትግራይ ህዝብ ላይ የከፋ…
Rate this item
(0 votes)
ግብአት ማሰባሰቡ እስከ ግንቦት 30 ይቀጥላል ተብሏል የሸዋ ልማትና ሰላም ማህበር (ሸዋ ሰማ) ከመጋቢት አጋማሽ ጀምሮ በአጣዬና በአካባቢው በደረሰ ጥቃት ቤት ንብረታቸውን አጥተው በየአካባቢው ለተበታተኑ ዜጎች የቤት መስሪያ የሚሆን የግንባታ ግብአቶችን ማሰባሰብ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ማህበሩ ባሳለፍነው ሳምንት መጀመሪያ በጣይቱ ሆቴል…
Rate this item
(5 votes)
• የህብረቱ ታዛቢ አለመላክ በምርጫው ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ የለም - ኢዜማ • ከዚህ ቀደም ህብረቱ ተመሳሳይ ጥያቄ አቅርቦ አያውቅም የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ምርጫ ታዛቢዎች የመላክ እቅዱን መሰረዙ ምዕራባውያኑ በአገራችን ላይ እያደረጉ ያሉትን ያልተገደበ ጣልቃ ገብነት የሚያመለክት መሆኑን የፖለቲካ ልሂቃን ተናገሩ፡፡…
Rate this item
(5 votes)
መንግስት ወደ ትግራይ ገብቼ ምርመራ እንዳላደርግ ከልክሎኛል ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያስታወቀ ሲሆን አለማቀፍ አካላት በትግራይ የተፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሠቶችን በቅርበት እንዲከታተሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡በትግራይ ግጭት ከተጀመረ ወዲህ ባለፉት 6 ወራት ውስጥ የሚነገሩ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን አጣርቶ ያቀረበና ተጨባጭ መረጃ የሰጠ አካል…
Page 5 of 351