ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከፍተኛ አመራሮች በጉራጌ ዞን በሚገኙ የምርጫ ወረዳዎች ከግንቦት 13 - ግንቦት 17 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ሲያደርጉ የነበረው የምርጫ ቅስቀሳ በወልቂቴ ከተማ በተደረገ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ።በወልቂጤ ከተማ በተደረገው ዝግጅት…
Rate this item
(1 Vote)
ብልፅግና ከ23 ሚ. ብር በላይ፣ ኢዜማ ከ11 ሚ.ብር በላይ ይሰጣቸዋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ በምርጫው ለሚወዳደሩ 51 የፖለቲካ ድርጅቶች፣ በአጠቃላይ 98 ሚሊዮን 624 ሺ 174 ብር ባዘጋጀው መስፈርት መሰረት አከፋፍሏል።ቦርዱ ለሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች በእኩል ለእያንዳንዳቸው 483 ሺ 451 ብር ያከፋፈለ…
Rate this item
(7 votes)
• የሴኔቱ ውሳኔ አሜሪካ በተደጋጋሚ ስትናገረው ከነበረው ጉዳይ ውጪ ምንም አዲስ ነገር የለውም። • ውሳኔው ህውኃትን ወደ ስልጣን ለመመለስ የሚደረግ ጥረት አካል ነው። • ትናንትና ለኤምባሲዎች የተቃውሞ ደብዳቤ ለማስገባት ተይዞ የነበረው ፕሮግራም ተሰርዟል። የአሜሪካ ሴኔት በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ እየተካሄደ…
Rate this item
(5 votes)
"የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር በህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ዙሪያ የሰጡት አስተያየት የኢትዮጵያን አቋም የሚደግፍ ነው" ኢትዮጵያ በመጭው የክረምት ወራት በታላቁ ሕዳሴ ግድብ፣ የሙከራ ኃይል ማመንጨት እንደምትጀምር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የገለጸ ሲሆን በመጭው ክረምት ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በተያዘለት ጊዜ እንደሚካሄድም…
Rate this item
(3 votes)
አሜሪካ የኢትዮጵያን ሉአላዊነትና ነፃነት ልታከብር እንደሚገባና በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጀውን የህውኃትንና የደጋፊዎቹን አገር የማተራመስ ተግባር በዓይነ ቁራኛ እንድትከታተል፣ የኢትዮጵያ አሜሪካውያን ዜጎች ምክር ቤት ጠይቋል።ምክር ቤቱ ትናንት ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በፃፈው ደብዳቤ፤ አሜሪካ በኢትዮጵያ የተካሄደው የህግ ማስከበርና የህልውና…
Rate this item
(1 Vote)
• “ሚዲያን አስወጥታችሁ በር ዘግታቸሁ ምከሩ” ሰላም ሚኒስቴር የፖለቲካ አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች በአገራቸው ጉዳይ ላይ በጋራ እንዲመክሩና አገሪቱ ካለችበት እጅግ ፈታኝ አጣብቂኝ ውስጥ ልትወጣ የምትችልበትን መንገድ በመፈለጉ ጉዳይ ላይ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ፡፡ የመገናኛ ብዙኃንም በዚህ ወሳኝ…
Page 4 of 351