ዜና

Rate this item
(5 votes)
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ሊቀ መንበር አቶ እስክንድ ነጋ፤ በ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ለአዲስ አበባ ምክር ቤት ሊወዳደር ነው፡፡ ፓርቲው እስክድርን በየካ ክፍለ ከተማ ለአዲስ አበባ ም/ቤት እንደሚያወዳድረው ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ ባልደራስ ለእወነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ በእጩነት ያቀረባቸውን አቶ እስክንድር…
Rate this item
(2 votes)
 “የኤርትራ ወታደሮች ከትግራይ መውጣት ጀምረዋል በትግራይ ክልል ባለፉት ሰባት ወራት ተፈፀመ ከተባለ የሰብአዊ መብት ጥሰት ያልተመጣጠነ ሃይል በመጠቀምና በፆታዊ ጥቃት በተጠረጠሩበት 53 የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊ አባላት ላይ ክስ መመስረቱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቢ ህግ አስታወቀ፡፡ ከእነዚህ ክስ የሰራዊቱ አባላት ውስጥ 25ቱ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፣ በአዲስ አበባ ዙሪያ በማናቸውም ጥያቄዎች ላይ መልስና ማብራሪያ የሚሰጥበት መርሃ ግብር በዛሬው እለት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይካሄዳል፡፡“አዲስ አበባ ጠይቂ” በሚል መርህ የተዘጋጀው የፓርቲው የቀጥታ ጥያቄና መልስ መርሃ ግብር፤ የከተማዋ ነዋሪዎች ማናቸውንም ኢዜማን የተመለከቱ ጥያቄዎች ለመሪዎቹ…
Rate this item
(3 votes)
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባለፉት ሁለትና ሶስት ዓመታት ተደምረው ሲካሄዱ የቆዩና የተጠናቀቁ 11 ሺህ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በአንድ ሳምንት መርሃ ግብር ውስጥ እንደሚያስመርቅ ተገለፀ፡፡በኦሮሚያ የተሰራው የተቀናጀ ውጤታማ ስራ ነው ያሉት አቶ ሽመልስ፤ የእነዚህ ፕሮጀክቶች በአጭር ጊዜ መጠናቀቅ ቁርጠኛ አመራር ካለ የመፈፀም…
Rate this item
(3 votes)
ከሁለት ሳምንት በኋላ በሚከናወነው አጠቃላይ ሀገር አቀፍ ምርጫ፣ በ5 ክልሎች ውስጥ በሚገኙ 39 የምርጫ ክልሎች ምርጫው እንደማይካሄድ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ በፀጥታ ችግርና ቁሳቁስ በወቅቱ ባለመሰራጨቱ እንዲሁም ከሌሎች ምክንያቶች ጋር በተያያዘ በኦሮሚያ ሰባት፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ አራት፣ በሱማሌ ክልል 14፣ በአማራ…
Rate this item
(0 votes)
በግጭት ውስጥ በሚገኘው የትግራይ ክልል፤ ህዝብ 91 በመቶ ዜጎች በአስቸኳይ የምግብ እርዳታ ጠባቂነት መዳረጉን የተባበሩት መንግስታት ከትናት በስቲያ ሃሙስ ባወጣው አስቸኳይ መልዕክቱ አሳስቧል፡፡በትግራይ አሁንም ድረስ ግጭቶች አለመቆማቸውና ለእርዳታ አቅርቦት አመቺ ሁኔታ አለመፈጠሩ የዜጎችን ስቃይ እያከፋው መሆኑን የጠቆመው የተባበሩት መንግስታት የምግብ…
Page 3 of 351