ዋናው ጤና
* በዓለማችን በስኳር ህመምየተያዙ ሰዎች - 387 ሚሊዮን* በበሽታው በየዓመቱየሚሞቱ ሰዎች - 5 ሚሊዮን* ከህመሙ ጋር በተያያዘየሚወጣ ወጪ - 550 ቢሊዮንዶላር* ጤናማ የሆነ የአኗኗር ዘይቤንበመከታተል የስኳር ህመምንመከላከል ይቻላል - 70 በመቶ* በ2035 እ.ኤ.አ በዓለማችንይኖራል ተብሎ የሚጠበቀውየስኳር ህመምተኛ - 600ሚሊዮን* እ.ኤ.አ…
Read 3542 times
Published in
ዋናው ጤና
አብዛኛዎቹ የውጭ ህክምናዎች ከ200ሺ ብር በታች የሚጠይቁ ናቸውበርካታ ሕሙማን በተለያዩ የጤና ችግሮች ተይዘው ፈውስን ፍለጋ በሚንከራተቱባቸው የጤና ተቋማት በቂ የህክምና እርዳታማግኘት ባለመቻላቸው ይሰቃያሉ፣ ይጉላላሉ፡፡ ችግራቸው ከአገሪቱ የህክምና አገልግሎት በላይ በመሆኑ ውጪ አገር ሄደው መታከምእንዳለባቸው ቢነገራቸውም፣የሕክምና ወጪውን መሸፈን የማይቀመስ በመሆኑ የመዳን…
Read 4675 times
Published in
ዋናው ጤና
በሁለት ዓመት 250 ህሙማንን ለማሳከም አቅዷል “ሞት በኩላሊት ይብቃ” የተሰኘ በጐ አድራጎት ማህበር፣ ገንዘብ በማሰባሰብ በኩላሊት ህመም የሚሰቃዩና ረዳት የሌላቸውን ህሙማን ለመርዳት ማቀዱን አስታወቀ፡፡ በኩላሊት ህመምተኞች፣ በባለሙያዎችና በበጐ ፈቃደኛ መስራች አባላት የተቋቋመው ማህበሩ፤ሥራ የጀመረ ሲሆን በመጀመሪያዎቹ ሁለት ዓመታት 250 ያህል…
Read 4057 times
Published in
ዋናው ጤና
ባለሙያዎች ራስን የማጥፋት ምልክቶች እንዳሉ ይገልጻሉ“ታላቅ እህቴ ከእህቶቿና ከዘመዶቿ ሁሉ እኔን መርጣ ወርቆቿን በአደራ እንዳስቀምጥላት ስትሰጠኝ፣ አደራዬን ጠብቄ ንብረቷን በፈለገችው ጊዜ እንደማስረክባት እምነቴ ፅኑ ነበር፡፡ ፈጽሞ ባላሰብኩትና ባልጠረጠርኩት ሁኔታ ወርቆቹ ከቁምሳጥኔ ውስጥ ተሰርቀው ተወሰዱብኝ፡፡ ሁኔታው ከአቅሜ በላይ ነው፤ አሁን ማን…
Read 7621 times
Published in
ዋናው ጤና
በጠዋት ቡና የመጠጣት ሱስ ያባቸው ሰዎች፤ የለመዱትን ካጡ የደም ፍሰት ሂደታቸውና በአንጎላቸው ውስጥ የሚካሄደው ኤሌክትሪካል ሲስተም እንደሚዛባ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ ሁልጊዜ ጠዋት ጠዋት ቡና የመጠጣት ሱስ ያለባቸው ሰዎች፤ በቡና ውስጥ የሚገኘው ካፌይን በህብለ-ሰረሰራቸው (Spinal cord) ውስጥ የሚገኙትን የደም ቅዳ ቧንቧዎች…
Read 6030 times
Published in
ዋናው ጤና
• በዓለማችን ከ50 ሚሊዮን በላይ የኢፕሊፕሲ ተጠቂዎች አሉ• ከነዚህ መካከል 1 ሚሊዮን የሚሆኑት በአገራችን ይገኛሉ• ከህሙማኑ መካከል 85% የሚሆኑት ህክምና አያገኙም በአገረ እንግሊዝ ለሃያ አምስት አመታት ቆይታ ወደ አገሯ በተመለሰችውና የኢፕሊፕሲ (የሚጥል በሽታ) ታማሚ በነበረችው ወ/ሮ እናት የእውነቱ የተቋቋመው Care…
Read 8992 times
Published in
ዋናው ጤና