ዋናው ጤና
የቲማቲም ምርቶችን በማጥቃት ከፍተኛ ውድመት ያደርሳሉ ለተባሉ በሽታዎች፣ ኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አዲስ መድሃኒት በምርምር ማግኘታቸውን ገለፁ፡፡ “ኬንት ፓወር” የሚል ስያሜ የተሰጠው ይኸው መድሃኒት፤ በቲማቲም ተክል ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ባክቴሪያና ፈንገሶችን የሚያጠፋና ምርቱ በቫይረስ እንዳይጠቃ የሚከላከል እንደሆነ ተመራማሪዎቹ ተገኘ ዘለቀና ታደሰ ገ/ኪሮስ…
Read 5983 times
Published in
ዋናው ጤና
ኤኤችዋን ኤንዋን (AHINI) የተባለው አዲሱ ጉንፋን መሰል ኢንፍሌዌንዛ በአዲስ አበባና አካባቢዋ ተቀስቅሶ በነዋሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ሥጋት ፈጥሯል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ የጤና ተቋማት በጥር ወር ብቻ በተደረገ ቅኝት፣ 32 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘው መገኘታቸውንና ከእነዚህ መካከልም አራቱ ህይወታቸውን ማጣታቸውን…
Read 8397 times
Published in
ዋናው ጤና
በወተት ውስጥ የሚኘውን የአፍላቶክሲን ኤም 1 ይዘት ለማወቅ የሚያስችል ምርመራ መጀመሩን “ብሌስ አግሮ ፉድ ላብራቶሪ” አስታወቀ፡፡ በከብቶች መኖ ላይ የሚገኘውንና ከብቶች ከተመገቡት በኋላ በሚሰጡት የወተት ምርት ላይ ዓይነቱን ቀይሮ የአፍላቶክሲን ኤም 1(Aflatoxin M1) የሚሆነውን እንዲሁም ካንሰር የማምጣት አቅም አለው የተባለውን…
Read 3422 times
Published in
ዋናው ጤና
ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በአህጉሪቱ በትልቅነቱ ሊጠቀስ የሚችል የህፃናት ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአዲስ አበባ ሊገባ ነው፡፡ በአለርት ማዕከል ግቢ ውስጥ ይገነባል የተባለው ይኸው የህፃናት ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፤ በዘመናዊ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች የተሟላና በሙያው በብቃት በሰለጠኑ የጤና ባለሙያዎች የተደራጀ እንደሚሆን የጤና ጥበቃ…
Read 3707 times
Published in
ዋናው ጤና
የምንመገባቸው ምግቦችና መጠጦች ለከፍተኛ ራስ ምታት (ማይግሪን) መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ። በራስ ምታት የመያዝ አጋጣሚዎች በተለያዩ ምክንያቶች (በአየር ፀባይ መለዋወጥ፣ በጠንካራ ሽታዎች፣ በከፍተኛ ብርሃን፣ በሌሎች በሽታዎች ሳቢያ፣ በካፌይን ሱሰኝነት ወዘተ) የሚያጋጥመን ቢሆንም የምንመገባቸው ምግቦችና ወደ አንጀታችን የምንልካቸው የተለያዩ መጠጦችም ለከፍተኛው ራስ…
Read 15617 times
Published in
ዋናው ጤና
ራስ ምታት ሞትን የሚያስከትሉ ከባድ የጤና ችግሮች ምልክት ሊሆን ይችላል ማይግሪን ከወንዶች ይልቅ ሴቶችን በሦስት እጥፍ ያህል ያጠቃል በአንጐላችን ውስጥ የሚገኙ የደምስሮች በተለያዩ ምክንያቶች ቀድሞ ከነበራቸው መጠን ሲጨምሩና ሲቀንሱ፣ ሲያብጡና ሲለጠጡ ለራስ ምታት ህመም ይዳርጋሉ፡፡ ራሱን ችሎ ህመም የሆነው የራስምታት…
Read 31467 times
Published in
ዋናው ጤና