ዋናው ጤና

Rate this item
(5 votes)
"-በዚህ ፈታኝ ወቅት ታዲያ የችግሩን አሳሳቢነት በመረዳት እያንዳንዳችን የመፍትሄ አካል ልንሆን ይገባል፡፡ በበአል ወቅት በተለይም ብስጭትና ቁጣ የሚቀሰቅሱ ምንጮችን መረዳት ቁልፍ ሚና አለው፡፡ ለሚከሰቱ የስሜት መዘበራረቆች እውቅና መስጠት ያስፈልጋል፡፡--" እንደ አሜሪካ የስነልቦና ማህበር ጥናት መሰረት፤ 38 በመቶ የሚደርሱ ሰዎች በበዓል…
Rate this item
(0 votes)
• ህሙማኑ በመድኃኒት እጦት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ናቸው በአገራችን በፓርኪንስን ህመም የሚሰቃዩ ወገኖች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ቢሆንም በሽታው በመንግስትም ሆነ በህብረተሰቡ ዘንድ ተገቢው ትኩረት ያልተሰጠውና የተዘነጋ እንደሆነ ተገለጸ።በሽታው እጅግ አደገኛና ህሙማኑን ለከፍተኛ ስቃይ የሚዳርግ ቢሆንም፣ ህሙማኑ…
Rate this item
(2 votes)
ዋናው ነገር ጤና፡፡ እውነት ነው፡፡ የጤና መሰረተ ደግሞ ንፅሀና ነው፡፡ ንፅህናናንን ለመጠበቅ የንፁህ ውሀ እና መፀዳጃ ቤት አቅርቦት ወሳኝነት አለው፡፡ እንደ ዩኒሴፍ መረጃ ከ60-80 በመቶ የሚሆነው ተላላፊ በሽታ የሚከሰተው በንፅህና አገልግሎት እና ውሀ አቅርቦት እጥረት ይከሰታል፡፡ የንፅህና አገልግሎት ገጠርም ከተማ…
Rate this item
(0 votes)
በማዕከሉ የኮቪድ 19 ምርመራ ጀምሯል ናፍቆት ዮሴፍ 48 ዓመታትን በላብራቶሪ ቴክኖሎጂ አገልግሎት በመሰጠትና አሰራሩን በማዘመን የቆየው አርሾ ላብራሮሪ ቴክኖሎጂ በመሀል አራት ኪሎ ያስገነባው ባለ 6 ወለል ሪፈራል ላብራቶሪ ማዕከል ከትላንት በስቲያ አስመርቆ ስራ ጀመረ።ለአዲስ አበባ ዘጠነኛ ቅርንጫፍ የሜዲካል ላብራቶሪ የሆነው…
Rate this item
(1 Vote)
 በአፍሪካ በጥቂት አገራት የሚገኘውና ለኢትዮጵያ የመጀመሪያው የካንሰር ህክምና ማሽን ሰሞኑን ተመርቆ ስራ ጀመረ። “ሊየር ኦክስለሬተር” የተሰኘውና ጨረር በማመንጨት ካንሰርን የሚገድለው ይኸው ማሽን ባለፈው ሳምንት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የካንሰር ህክምና ማዕከል ተመርቆ ነው ስራ የጀመረው።በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ…
Friday, 07 August 2020 16:32

የኮሮና ቫይረስ ኮቪድ-19

Written by
Rate this item
(3 votes)
Page 2 of 39