ዋናው ጤና
፩) ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉ ፍራፍሬዎች አንዱ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ ሀይል ስላለው በሻይ መልክ መጠጣት ከፍተኛ ጥቅም ይሠጣል። ፪) የሎሚ ጭማቂ የምግብ አለመፈጨትንና የሆድ ድርቀትን ይከላከላል። ፫) በምግብ ውስጥ ትንሽ ጠብታ ሎሚ ጨምሮ መጠቀም ደምን ያጣራል። ፬) ጥሩ የዕቃ ማፅጃ…
Read 104 times
Published in
ዋናው ጤና
አዎ! — ሎሚ ለደም ማነስ በጣም ጠቃሚ ነው። ነገር ግን ሎሚ በራሱ አይረን (Iron) ስላለው ሳይሆን፤ ሰውነታችን አይረንን በተሻለ መንገድ እንዲወስድ ወይም እንዲመጥ (Absorb) ስለሚረዳ ነው። እንዴት እንደሚሰራ እንመልከት ሎሚ ለደም ማነስ የሚጠቅመው እንዴት ነው? | በቫይታሚን ሲ የበለጸገ ነው!…
Read 108 times
Published in
ዋናው ጤና
የቻይና ተመራማሪዎች ከአጥንት ስብራት ለማገገም ወራት ይፈጅ የነበረውን ሂደት የሚቀይርና በ3 ደቂቃዎች ውስጥ የተሰበረ አጥንትን የሚገጥም ግኝት ይፋ ማድረጋቸው ተዘግቧል፡፡ 'ቦን -02' የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ግኝት፤ ተጨማሪ ቀዶ ጥገና ሳያስፈልግ የተሰበሩ አጥንቶችን የሚገጥም ነው፡፡ በሃንግዙ ሰር ሩን ሾው ሆስፒታል…
Read 370 times
Published in
ዋናው ጤና
በሚቺጋን ዩኒቨርሲቲ የተደረገ አንድ ጥናት፣ እያንዳንዱ እንደ ኮካ ኮላ ያለ ስኳር የበዛበት መጠጥ ጤናማ ህይወትን በ12 ደቂቃ ያህል እንደሚቀንስ አረጋግጧል። ተመራማሪዎች ከበሽታ ነፃ በሆነ የህይወት ዘመን ላይ ያላቸውን ተጽእኖ ለመለካት 5,800 ምግቦችንና መጠጦችን ተንትነዋል። ስኳር የበዛባቸው መጠጦች ለውፍረት፣ ለስኳር ህመምና…
Read 287 times
Published in
ዋናው ጤና
ለውዝ ወይም ኦቾሎኒ ከ1,6ዐዐ ዓመት በፊት በፔሩ የተገኘ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ከዛም በአሜሪካና በአውሮፓ ሀገራት ላይ ተሠራጭቶ በዓለም ታዋቂ ሆኗል፡፡ ለውዝ ከምግብነት ባሻገር ለጤናም ሰፊ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ይነገራል፡፡ እነዚህን ጠቀሜታዎች በዝርዝር አስቀምጠናል:: እነሆ፡- 1. በተለምዶ ከሚባለው ጋር በተዛመደ መልኩ በዕርግጥም ለውዝ…
Read 548 times
Published in
ዋናው ጤና
በኢትዮጵያ የደም ግፊት ያላባቸው ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። ይህ ተላላፊ ያልሆነው የጤና ችግር ከወጣት አስከ አዋቂዎች ላይ እየተከሰተ ሲሆን፣ ኣሳሳቢነቱ ከፍተኛ ሆኗል። የአኗኗር ዘይቤ፣ አመጋገብ፣ እንቅስቃሴ አለማድረግ እና ሌሎችም ለደም ግፊት ምክንያት ከሚባሉት ዋነኞቹ ሲሆኑ፣ ጤናማ አኗኗር…
Read 926 times
Published in
ዋናው ጤና

