Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ለትንበያ ዝሆን፤ አሳማና ሽኮኮ ተዘጋጅተዋል በሚቀጥለው ሳምንት የሚጀመረው 14ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በተሳታፊ ብሄራዊ ቡድኖች የተቀራረበ አቋም፤ በምርጥ ተጨዋቾች መብዛትና በአውሮፓ ታላቅ ሊጎች የፉክክር ደረጃ መጠናከር ከፍተኛ ፉክክር ይታይበታል ተብሎ በጉጉት ተጠበቀ፡፡ በሌላ በኩል የአውሮፓ ዋንጫውን ውጤቶች ከምድብ ጨዋታዎች እስከ ዋንጫው…
Rate this item
(0 votes)
በሆላንዷ ከተማ ሄንግሎ ውስጥ ነገ በሚደረገው 30ኛው የኤፍቢኬ ጌምስ 10ሺ ሜትር ውድድር ላይ ታላቁ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በርቀቱ የመጨረሻውን ውድድር ሊሳተፍ ነው፡፡ በለንደን ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን ወክለው በ10ሺ ሜትር የሚሰለፉ አትሌቶች ለመምረጥ በሚካሄደው የሄንግሎው ትንቅንቅ ለመሳተፍ የወሰነው ኃይሌ ለለንደን ኦሎምፒክ ለማለፍ…
Rate this item
(0 votes)
በሆላንዷ ከተማ ሄንግሎ ውስጥ ነገ በሚደረገው 30ኛው የኤፍቢኬ ጌምስ 10ሺ ሜትር ውድድር ላይ ታላቁ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በርቀቱ የመጨረሻውን ውድድር ሊሳተፍ ነው፡፡ በለንደን ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን ወክለው በ10ሺ ሜትር የሚሰለፉ አትሌቶች ለመምረጥ በሚካሄደው የሄንግሎው ትንቅንቅ ለመሳተፍ የወሰነው ኃይሌ ለለንደን ኦሎምፒክ ለማለፍ…
Rate this item
(1 Vote)
ምሩፅ ይፍጠር፤ በሙኒክ ኦሎምፒክ በአስር ሺ ሜትር ሶስተኛ ወጥቶ የነሃስ ሜዳሊያ ካገኘ በኋላ፤ በአምስት ሺ ሜትር ለምን እንዳልተወዳደረ አልተናገረም፡፡ ወደ አገር ሲመለስም፤ ከውድድሩ ጋር በተያያዘ ለምን እንደታሰረ አስተያየት ሲሰጥ አልተሰማም፡፡ ምሩፅ፤ ብዙ የመናገር ልምድ ያለው አይመስልም፡፡ ተግባሩና ጀግንነቱ ግን ራሳቸው…
Rate this item
(0 votes)
በለንደን ከተማ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው 30ኛው ኦሎምፒያድ፤ የኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ኮሚቴ እና አትሌቲክስ ፌደሬሽን እንዲሁም ብሄራዊ ቡድኑን ውጤታማ ለማድረግ የሚያዘጋጀው አትሌቲክስ ፌደሬሽን ዝግጅታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ሰሞኑን በማራቶን የዓለም ምርጥ አስር አትሌቶችን መርጦ ይፋ አድርጓል፡፡ በማራቶን ቡድኑ ምርጫ በኢንተርናሽናል ውድድር…
Rate this item
(1 Vote)
በአውሮፓ እግር ኳስ የ2011/12 የውድድር ዘመን በተለይ በትልልቆቹ 5 ሊጎች በገቢ ትርፋማ ነበር ለማለት ይቻላል፡፡ አንዳንድ መረጃዎች በአውሮፓ አግር ኳስ ማህበር የሚተዳደሩ አገሮች የሚገኙ ትልልቅ ክለቦች በእዳና የብድር ቀውስ ቢንገታገቱም ባንድ የውድድር ዘመን ከ15 ቢሊዮን ፓውንድ በላይ የሚንቀሳቀስባቸው ሊጎች በውድድር…