ስፖርት አድማስ
ኢትዮጵያውያን ስደተኞችና እግር ኳስ በደቡብ አፍሪካበደቡብ አፍሪካ በስደት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በርካታ ናቸው። የ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድል እንዲቀናው ስታዲየም ገብተው ድጋፋቸውን በመስጠት ከፍተኛ እንቅስቃሴ አድርገዋል፡፡ ድጋፍ አሰጣጣቸውም ከጨዋታው ቀጥሎ የዓለም አቀፍ ብዙሃን መገናኛውን ቀልብ ከሳበ ጉዳይ አንዱ ሆኖ…
Read 5354 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ31 ዓመት በኋላ በአፍሪካ ዋንጫ ሲሳተፍ ክስተቱ ታሪካዊ መስሏል፡፡ ገና በጅምሩ የብሔራዊ ቡድኑ ተሳታፊነት በአስደናቂ ሁኔታዎች እና ድባቦች የታጀበ ሆኗል፡፡ በ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ ስደተኞች በደቡብ አፍሪካ በተለይ በጆሃንስበርግና የምድብ 3 ጨዋታዎች በሚደረጉባት ሬልስፕሪት አረንጔዴ ቢጫ ቀይ…
Read 6072 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ወደ ደቡብ አፍሪካ ከሚጓዙ 25 ጋዜጠኞች መካከል በአራት አጭር ጥያቄዎች የቀረበ መጠይቅ በማቅረብ የሚከተሉትን ምላሾች አግኝቷል፡፡ አራቱ ጥያቄዎች ከዚህ በታች የቀረቡት ሲሆን የስፖርት ጋዜጠኞቹ ምላሻቸውን በቅደምተከተል እንዲህ መልሰዋል1. በ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለጋዜጠኞች የተፈጠረው እድል ምን ምን ስሜት ፈጠረብዎ? 2. የኢትዮጵያ…
Read 5195 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ካሉት ጠንካራ ጎኖች አንዱ ምርጥ አጥቂዎችን መያዙ ነው፡፣ ቁልፍ ሚና ይኖራቸዋል ከሚባሉት አጥቂዎች ደግሞ የቅዱስ ጊዮርጊሱ አዳነ ግርማ እና የደደቢቱ ጌታነህ ከበደ ይገኙበታል፡፡ እነዚህ ሁለቱ አጥቂዎች ብሄራዊ ቡድኑ ለአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት ሲያደርግ…
Read 8597 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ጀግናው አትሌት ሻምበል ምሩፅ ይፍጠርን ህይወት ለመደገፍ የፊታችን ሐሙስ በሸራተን አዲስ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጀ፡፡ ከመንግስት ከፍተኛ ኃላፊዎች ከባለሃብቶችና ከተለያዮ ባለሙያዎች የተዋቀረ አንድ ኮሚቴ ከቢ.ኤም.ዲ ፕሮሞሽን ጋር ገቢ ማሰባሰቡን ሲያስተባብር ቆይቷል፡፡ በሸራተን አዲስ ላሊበላ አዳራሽ የሚካሄደውን ፕሮግራም በ450ሺ ብር አቶ…
Read 8552 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት የሚካሄደው 29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የዛሬ ሳምንት በጆሃንስበርግ ሶከር ሲቲ ስታድዬም ደቡብ አፍሪካ ከኬፕቨርዴ በሚያደርጉት ጨዋታ የሚጀመር ሲሆን ዘንድሮ በቡድኖች መካከል ተመጣጣኝ ፉክክር እንደሚታይ ተጠብቋል፡፡ ደቡብ አፍሪካ በ5 ከተሞች በሚገኙ አምስት ስታድዬሞች ይህን የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት እስከ 53.3…
Read 10752 times
Published in
ስፖርት አድማስ