ስፖርት አድማስ
ክለቦች በማሊያቸው ገበያውን ይመራሉ =ማንችስተር ሲቲ በሜዳው ኢትሃድ ስታድዬም ካደረጋቸው 18 ጨዋታዎች 17ቱን አሸንፏል፡፡ በውድድር ዘመኑ ለ1 ዋንጫ ብቻ ያነጣጠረው ማንችስተር ዩናይትድ ባለፈው 1 ዓመት የዋጋ ተመኑን 20 በመቶ በማሳደግ 2.2 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ ክለብ መሆኑ ተገመተ፡፡ የአውሮፓ ክለቦችን የገቢ…
Read 6142 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ሰኞ የሚደረገው የማንችስተር ደርቢ በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ታሪክ ውዱ ፍልሚያ ተባለ፡፡ ለጨዋታው ለሁለቱ ቡድኖች የሚገቡ ቋሚ ተሰላፊዎች ዋጋ 600 ሚሊየን ዶላር እንደሚያወጣ ተገምቷል፡፡ ሲቲ በሜዳው ኢትሃድ ዩናይትድን ሲገጥም በ3 ነጥብ ተበልጦ ነው፡፡ በሜዳው ዩናይትድን ካሸነፈ መሪነቱን በግብ ክፍያ ብልጫ በማግኘት…
Read 3756 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ጥቁሩ ጣሊያናዊ ማርዮ ባላቶሊ በሜዳ ላይ እና ከሜዳ ውጭ በሚያደርጋቸው አወዛጋቢ ተግባራትና ሁኔታዎች የውድድር ዘመኑ አነጋጋሪ ተጨዋች ሆኗል፡፡ ማርዮ ባላቶሊ ከኤሪክ ካንቶና በኋላ የመጣ የኳስ ሜዳ ሰይጣን እንደሆነም እየተገለፀ ነው፡፡ ከ3 ዓመት በፊት በኢንተር ሚላን ሲጫወት የጁቬንትስ ደጋፊዎች‹የጣሊያን ኔግሮ ብሎ…
Read 5729 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በአውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጎች የ2011/12 የውድድር ዘመን ሊጠናቀቅ የቀረው የወር እድሜ ሲሆን በየሃገሩ 1ኛና 2ኛ ደረጃ በያዙ ክለቦች የሻምፒዮናነት ትንቅንቅ ተሟሙቋል፡፡ በ5ቱም ትልልቅ ሊጎች ዋንጫውን ለማንሳት ከሚደረጉት ቀሪ ግጥሚያዎች በተለይ ደርቢዎች ወሳኝነት ይኖራቸዋል፡፡ በእንግሊዝ ሲቲ በሜዳው ኢትሃድ ዩናይትድን የሚያስተናግድበት የማንችስተር…
Read 2950 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በዓመታዊ ከፍተኛ ገቢ ለተጨዋቾችና አሰልጣኞች የወጣን ደረጃ የባርሴሎናው ሊዮኔል ሜሲ እና የሪያል ማድሪዱ ጆሴ ሞውሪንሆ እንደሚመሩ ታወቀ፡፡ ባለፉት 12 ወራት ሊዮኔል ሜሲ በደሞዝ እና በተለያዩ የስፖንሰርሺፕ ገቢዎች 33 ሚሊዮን ዩሮ እንዲሁም ጆሴ ሞውሪንሆ 14.8 ሚሊዮን ዩሮ እንዳገኙ ፍራንስ ፉትቦል ሰሞኑን…
Read 5052 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ለ57ኛው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ የሚደረገው ትንቅንቅ ለግማሽ ፍፃሜ ሲደርስ ለዋንጫ የሚያልፉትን ቡድኖች ለመገመት አስቸገረ፡፡ ከወር በኋላ የዋንጫው ጨዋታ በጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ስታድዬም አሊያንዝ አሬና የሚደረግ ሲሆን በግማሽ ፍፃሜ ቼልሲ ከባርሴሎና እንዲሁም ሪያል ማድሪድ ከባየር ሙኒክ ይገናኛሉ፡፡ ከዛሬ 10…
Read 3161 times
Published in
ስፖርት አድማስ