Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
ለ16ኛ ጊዜ በሚካሄደው እና ነገ በሚጠናቀቀው የለንደን ፓራሊምፒክ ላይ ፓራሊምፒያን ወንድዬ ፍቅሬ የብር ሜዳልያ በመውሰድ ለኢትዮጵያ ፈርቀዳጅ ውጤት በማስመዝገብ ታሪክ ሰራ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በተካሄደው በ1500ሜ ውድድር ላይ አትሌት ወንድዬ 2ኛ ደረጃ ሲያገኝ ርቀቱን በ3 ደቂቃ ከ50.87 ሰኮንዶች በሆነ ጊዜ በመሸፈን…
Rate this item
(0 votes)
በ2012 የሳምሰንግ ዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ ኢትዮጵያውያኖቹ አትሌቶች መሃመድ አማን በ800 ሜትር ፤ አበባ አረጋዊ በ1500 ሜትር አሸናፊ ሆኑ፡፡ መሃመድ እና አበባ ከሳምንት በፊት ዙሪክ ላይ በተካሄደ ውድድር ላይ በተሳተፉባቸው ርቀቶች በአንደኛነት ደረጃዎቻቸውን በመምራት አሸናፊነታቸውን በማረጋገጥ እያንዳንዳቸው የዳይመንድ ሊግ ዋንጫ…
Rate this item
(0 votes)
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አንደኛ ፅኑ፤ ሁለተኛ ታታሪና የማይደክሙ፤ ሶስተኛ የለውጥ አነሳሽ የነበሩ ታላቅ መሪ ናቸው፡፡ በአገራችን ለረጅም ግዜ ተንሰራፍቶ የቆየን ድህነት እና ስንፍና በስራ ትጋት እና በላቀ ታታሪነት ለመለወጥ የታገሉ መሪ ናቸው፡፡ ፓትሪያርክ አቡነ ጳውሎስም ለብዙ የለውጥ ምዕራፎች ምክንያት…
Rate this item
(0 votes)
የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ህልፈተ-ዜና እኔ፣ ባለቤቴና መላው ቤተሰቤ በሰማን ቀን ውስጣችን በሃዘን ደምቷል፡፡ የወንድማቸው ቤት እኛ በምንኖርበት አካባቢ ስለነበር ከትዳር አጋሬ ዳናዊት ጋር በመሆን እዚያ ሄደን በለቅሶ እና በከፍተኛ ቁጭት ሃዘናችንን ገልፀናል፡፡ ሃዘናችን ዛሬም ወደፊትም የሚበርድ አይደለም፡፡ ጠቅላይ…
Saturday, 18 August 2012 12:24

የ30ኛው ኦሎምፒያድ ማስታወሻ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የጀግኖች አቀባበልና የተገኘው ውጤት በለንደን ኦሎምፒክ ተሳትፈው የነበሩ የኢትዮጵያ ኦሎምፒያኖች ባለፈው ሐሙስ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጀግኖቹን ኦሎምፒያኖች በአዲስ አበባ ስቴዲየም በሺህ የሚቆጠረውን የኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድ አይነት ስሜት ዳግም ለመሰብሰብ በቅተዋል፡፡ የስፖርት ቤተሰቦቹ በስቴዲየሙ ተሰብስበው የአትሌቶቻችንን መምጣት በጉጉት የሚጠባበቁት ከግል ጉዳያቸው…
Rate this item
(0 votes)
30ኛው ኦሎምፒያድ ከተከፈተ ሳምንት ቢያልፈውም ኢትዮጵያውያን ኦሎምፒያኖች የሚደምቁበት የአትሌቲክስ ውድድር ትናንት ተጀመረ፡፡ በ800ሜ፤ በ1500ሜ፤ በ3ሺ መሰናክል፡ በ5ሺሜ፤ በ10ሺሜ እና በማራቶን ውድድሮች በሁለቱም ፆታዎች ለቀረቡ ሜዳልያዎች አሸናፊነት ከፍተኛውን ግምት የወሰዱት ኬንያ እና ኢትዮጵያ ናቸው፡፡ ከ4 ዓመት በፊት ቤጂንግ ላይ በተለይ በአትሌቲክስ …