Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Saturday, 29 September 2012 09:57

ሳልማን ሩሽዲ አሁንም ይፈለጋል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከ24 ዓመት በፊት ለንባብ ባበቃው “ሳታኒክ ቨርሰስ” የተባለ መጽሐፉ “ፋታዋ” (የሞት ቅጣት) የታወጀበት ደራሲ ሳልማን ሩሽዲ ዛሬም እንደሚፈለግ ዋሽንግተን ፖስት ገለጸ፡፡ ሰልማን ከግድያ በመሸሸግ ስላሳለፈው ህይወት ሰሞኑን አዲስ መጽሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ ባለፈው ሰኞ በተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የተገኙት የኢራኑ…
Saturday, 29 September 2012 09:56

“ክራር ኮሌክቲቭ” አዲስ አልበም አወጣ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ተቀማጭነቱን በለንደን ያደረገው ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ባንድ “ክራር ኮሌክቲቭ” የመጀመሪያ አልበም ለገበያ በቃ፡፡ “ኢትዮጵያ ሱፐር ክራር” የሚል መጠሪያ የተሰጠው አልበሙ ለዓለም ገበያ የቀረበው ከ15 ቀናት በፊት ሲመሰረት በአሳታሚው ዎርልድ ሚውዚክ ኔትዎርክ አማካኝነት ነው፡፡ ክራር ኮሌክቲቭ በሦስት የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች የተመሰረተ ሲሆን እነሱም…
Rate this item
(0 votes)
በሠዓሊ ብሩክ የሺጥላ የተዘጋጁ 12 የቅርፃ ቅርፅ እና የኢንስታሌሽን ሥራዎች የቀረቡበት አውደ ርዕይ ትናንት ምሽት ቀበና አካባቢ በሚገኘው አስኒ ጋለሪ ተከፈተ፡፡ ለሁለት ሳምንት ለሕዝብ ክፍት ሆኖ የሚቆየውን አውደርዕይ ሰዓሊው በግሉ ያዘጋጀው እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋና ወጣት ከያንያን ሥራዎቻቸውን እና የሌሎችን ሥራዎች የሚያቀርቡበት “ግጥምን በጃዝ” የደመራ ልዩ ዝግጅት እንደሚኖረው አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ማክሰኞ ከምሽቱ 12 ሰዓት በራስ ሆቴል ትልቁ አዳራሽ የሚያቀርበውን ዝግጅት ደምአም የገጣሚያን ቡድን እና አዲስ ጣዕም የሙዚቃ ቡድን እንደሚያቀርቡት፣ የመግቢያ ዋጋውም በነፍስ ወከፍ 50…
Saturday, 22 September 2012 13:12

“አርኪ ካሜራ” ዛሬ በይፋ ሥራ ይጀመራል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት ሦስት ወራት በኢቴቪ ሦስት ዝግጅቶቹን ሲያቀርብ የነበረው አርኪ ካሜራ ዛሬ ተመርቆ በይፋ ስራውን እንደሚጀምር አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ አዘጋጆቹ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ኢሬቴድ) እና MS Consulting Architects ለዝግጅት ክፍላችን እንዳስታወቁት፤ ዛሬ ካዛንቺስ በሚገኘው የአዲሱ ራዲሰን ብሉ ሆቴል የሚመረቀው የ45 ደቂቃ…
Saturday, 22 September 2012 13:08

የአንጋፋዋ አርቲስት ሐውልት ተመረቀ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የዛሬ ዓመት መስከረም 2004 ላይ ያረፈችው የአንጋፋዋ አርቲስት አስናቀች ወርቁ ሐውልት ግንባታ ሰሞኑን ተጠናቆ ባለፈው እሁድ ተመርቋል፡፡ የክራር ንግስቷን ሐውልት ለማሰራት በአሜሪካ ያሉ አድናቂዎቿ ቃል ገብተው የነበረ ቢሆንም በተቻለ መጠን ለክብሯ ተመጣጣኝ ሐውልት ለመስራት ከ143 ሺህ ብር በመጠየቁና ገንዘቡ ሳይሟላ…