Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Monday, 05 November 2012 09:09

ሉሲዎች እንደተጠበቁት አልሆኑም

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በኢኳቶርያል ጊኒ አዘጋጅነት መካሄድ ከጀመረ ሳምንት ባለፈው 8ኛው የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒዮንሺፕ ላይ በሞት ምድብ የሚገኘው የኢትየጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በምድቡ የመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎች ሽንፈቶች ከገጠመው በኋላ ለግማሽ ፍፃሜ ሳይደርስ ቀረ፡፡ ሉሲዎች የምድቡን የመጨረሻ ጨዋታቸውን ከካሜሮን ጋር መርሃግብሩን ለመፈፀም ያደርጋሉ፡፡ ሉሲዎች…
Monday, 05 November 2012 09:07

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ

Written by
Rate this item
(5 votes)
በ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ በምድብ 3 ከዛምቢያ፤ ከናይጄርያና ከቡርኪናፋሶ ጋር የተደለደለው ብሄራዊ ቡድን ከፍተኛ ትኩረት አገኘ፡፡ ኢትዮጵያ ከ31 ዓመት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ መብቃቷን በርካታ ዘገባዎች በአድናቆት አውስተዋል በምድብ 3 የሚገኙ ተፋላሚዎች ለዋልያዎቹ ከባድ ግምት እንደሰጡም ከድልድሉ በኋላ በተገለፁ አስተያየቶች…
Saturday, 29 September 2012 10:07

ጁዲ ከፍተኛውን የቲቪ ክፍያ ታገኛለች

Written by
Rate this item
(0 votes)
ጀጅ ጁዲ የሚባለውን የፍርድ ቤት ሾው የምታቀርበው ጁዲ ሼሊንደን በአሜሪካ የቲቪ ኢንዱስትሪ ከፍተኛውን ክፍያ በማግኘት እንደምትመራ ዘ ቢዝነስ ኢንሳይደር አመለከተ፡፡በተለያዩ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ላይ በአይዶል እና የታለንት ሾው ዝግጅቶች ዳኝነት፤ በፍርድቤት ሾው አዘጋጅነትና እንዲሁም በዜና እና ልዩ ፕሮግራሞች መሪነት እና አቅራቢነት…
Rate this item
(0 votes)
ሰባተኛው የአይሮቤ አሜሪካ ፊልም አውደርእይ ሰኞ ምሽት ሰሜን ሆቴል አካባቢ በሚገኘው የጣሊያን የባህል ተቋም እንደሚከፈት አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ አዲስ አበባ የሚገኙ የስፓኞልና ፖርቱጋልኛ ተናጋሪ ሀገራት ኤምባሲዎች በየዓመቱ የሚያዘጋጁት አውደርእይ እስከ ዛሬ ሳምንት ለፊልም ተመልካቾች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ በዚሁ መሠረት ሰኞ Un…
Rate this item
(1 Vote)
ስምንት የዘፈን ክሊፖችን የያዘ የሳያት ደምሴ ቪሲዲ በሩብ ሚሊዮን ብር ተዘጋጅቶ በቅርቡ ለገበያ እንደሚቀርብ ናሆም ሪከርድስ ገለፀ፡፡ የሳያት ደምሴ ክፍል ሶስት የሙዚቃ አልበም ቪሲዲ 237.543 ብር ወጪ የተደረገበት ሲሆን፤ ከ87 በላይ ባለሙያዎችን አሳትፏል፡፡ቪሲዲውበአቀራረባቸው የተለዩ እንዲሆኑ ከፍተኛ ጥረት የተደረገባቸው ስምንት ክሊፖች…
Rate this item
(0 votes)
በሻሸመኔ ከተማ ኪነጥበባት አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ከአድማስ ፊት” 39ኛ ዝግጅቱን ነገ ከሰዓት በኋላ በከተማይቱ የባህል አዳራሽ እንደሚያቀርብ ገለፀ፡፡ አርቲስት ንዋይ ደበበ የክብር እንግዳ ይሆንበታል ተብሎ በሚጠበቀው ዝግጅት የማህበሩ አባል የሆነው ቢኒያም ማሞ “አብዶሽ” የተሰኘ አዲስ ረዥም ልቦለዱን ያስመርቃል፡፡ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን…